✨መነሷህ መልቲ ሚድያ™

频道
@IbnshamilC · 未分类 · — · 阿拉伯语

አሰላሙ አለይኩም በዚህ ቻናል አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞች ፣ጥቅሶች ፣አባባሎች ፣ ታሪኮች ፣ሀዲስ እና ኢስላማዊ አባባሎችን ወደናንተ ጀባ እንላለን

广告 C+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-19
订阅数 8,866 7 日 -56 · 30 日 —
30 天平均曝光 178 近 24h 94
互动率(ERR) 1.1% 7 天发帖 45
广告投放评级 C+ Ads Index 46

订阅数趋势

10-19 11:34 → 10-28 00:20 · 区间变化 -56

最低 8,866 最高 8,922 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
1.5
平均评论
0.1
平均转发
0.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

(无文本内容)

2026-10-27 21:25 👁 26 👍 0 💬 0 ↗ 0

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ​"ሶስት (ሴት ልጆች) ኖሩት፣ በትዕግስት አሳድጎ፣ አብልቶ፣ አጠጥቶና አልብሶ (ለቁም ነገር) ያበቃ ሰው፣ በቂያማህ ቀን (ከእሳት መጋረጃ) ይሆኑታል። ☘ሱነን ኢብን ማጃህ (3669)

2026-10-27 21:25 👁 24 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-27 19:24 👁 43 👍 0 💬 0 ↗ 0

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿واتَّقِ دَعوةَ المظلومِ؛ فإنَّها ليس بينَها وبينَ اللهِ حِجابٌ.﴾ “የተበዳይን ዱዓ ተጠንቀቁ በሷና በአላህ መካከል ከመድረስ የሚያግዳት መጋረጃ የለም።” 📚 ቡኻሪ (2448) ሙስሊም (19) ዘግበውታል

2026-10-27 19:24 👁 40 👍 0 💬 0 ↗ 0

ሱብሀን አላህ ይሄንን ታሪክ በደንብ አዳምጡት አላህ ይጠብቀን ለብዙ ሰወች አንዲዳረስ እናድርግ ❤️‍🩹❤️‍🩹

2026-10-27 14:00 👁 59 👍 1 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-27 10:57 👁 59 👍 0 💬 0 ↗ 0

ረሱል (ﷺ) አላህን ጠቅሰው (በሀዲሰል ቁድሲ) እንዲህ ብለዋል፦ "ባሪያዬ ትርፍ (ነዋፊል) ስራዎችን በመስራት ወደ እኔ ከመቃረብ አይቦዝንም፤ እኔ እስክወደው ድረስ። እናም በወደድኩት ጊዜ ያ የሚሰማበት ጆሮው፣ የሚያይበት አይኑ፣ የሚጨብጥበት እጁ፣ እና የሚራመድበት እግሩ እሆናለሁ። ቢለምነኝ በእርግጥ እሰጠዋለሁ፤ ጥገኝነትንም ቢጠይቀኝ በእርግጥ እጠብቀዋለሁ። ☘ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6502)

2026-10-27 10:57 👁 53 👍 0 💬 0 ↗ 0

https://t.me/Lumara_Luxe አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስቲ ጆይን አርጉልኝ

2026-10-27 03:19 👁 71 👍 1 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。