(无文本内容)
✨መነሷህ መልቲ ሚድያ™
频道አሰላሙ አለይኩም በዚህ ቻናል አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞች ፣ጥቅሶች ፣አባባሎች ፣ ታሪኮች ፣ሀዲስ እና ኢስላማዊ አባባሎችን ወደናንተ ጀባ እንላለን
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.5
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 0.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሶስት (ሴት ልጆች) ኖሩት፣ በትዕግስት አሳድጎ፣ አብልቶ፣ አጠጥቶና አልብሶ (ለቁም ነገር) ያበቃ ሰው፣ በቂያማህ ቀን (ከእሳት መጋረጃ) ይሆኑታል። ☘ሱነን ኢብን ማጃህ (3669)
(无文本内容)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿واتَّقِ دَعوةَ المظلومِ؛ فإنَّها ليس بينَها وبينَ اللهِ حِجابٌ.﴾ “የተበዳይን ዱዓ ተጠንቀቁ በሷና በአላህ መካከል ከመድረስ የሚያግዳት መጋረጃ የለም።” 📚 ቡኻሪ (2448) ሙስሊም (19) ዘግበውታል
ሱብሀን አላህ ይሄንን ታሪክ በደንብ አዳምጡት አላህ ይጠብቀን ለብዙ ሰወች አንዲዳረስ እናድርግ ❤️🩹❤️🩹
(无文本内容)
ረሱል (ﷺ) አላህን ጠቅሰው (በሀዲሰል ቁድሲ) እንዲህ ብለዋል፦ "ባሪያዬ ትርፍ (ነዋፊል) ስራዎችን በመስራት ወደ እኔ ከመቃረብ አይቦዝንም፤ እኔ እስክወደው ድረስ። እናም በወደድኩት ጊዜ ያ የሚሰማበት ጆሮው፣ የሚያይበት አይኑ፣ የሚጨብጥበት እጁ፣ እና የሚራመድበት እግሩ እሆናለሁ። ቢለምነኝ በእርግጥ እሰጠዋለሁ፤ ጥገኝነትንም ቢጠይቀኝ በእርግጥ እጠብቀዋለሁ። ☘ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6502)
https://t.me/Lumara_Luxe አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስቲ ጆይን አርጉልኝ
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。