ታላቅ የኪነጥበብ ድግስ ከመቅረዝ!!! መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት የ 2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን "እንኳን ደህና መጣችሁ" ብሎ በጥበብ ሊቀበል እነሆ ዝግጅቱን ሁሉ አጠናቋል። በእለቱም ፦ ከፍቅር ጉያዋ ጥበብን ሰንቃ በግጥም ትያትር ወግና ሙዚቃ በውብ ውዝዋዜ ሊታይ ትከሻችን ዛሬም እንደ ወትሮው ሙሉ ነው ቤታችን። ደጋሽ የደገሰውን ሲበሉለት ደስ እንደሚለው እኛም ከጥበብ ማዕዳችን በፍቅር እንዲ…
HU STUDENT UNION OFFICIAL
频道Welcome to Hawassa University Main Campus Student Council Official Telegram Channel
广告 A
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-19
订阅数
5,238
7 日 +196 · 30 日 —
30 天平均曝光
1,895
近 24h 1,171
互动率(ERR)
22.4%
7 天发帖 49
广告投放评级
A
Ads Index 76
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 2.9
- 平均评论
- 0.3
- 平均转发
- 10.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ተማሪዎች በተለያዩ ክበባት ውስጥ መሳተፍ እንዲሁም ማዕከሉ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በፍላጎት መጠቀም እንደሚችሉ ገልጸዋል። በመርሐ-ግብሩ ላይ በመገኘት ለተማሪዎች የህይወት ተሞክሯቸውን ያካፈሉት መምህርት እና የዩኒቨርሲቲው የህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እመቤት በቀለ "ከተማሪነት እስከ መሪነት - የዩኒቨርሲቲ ቆይታዬ የሕይወቴን አቅጣጫ እንዴት እንደቀረፀው" በሚል ርዕስ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ…
(无文本内容)
የስነ መቀጠርና የሥራ ፈጠራ ማበልፀጊያ ማዕከል ዳይሬክቶሬት የዓመቱን ሥራ ማስጀመሪያ ታላቅ መድረክ አካሄደ። * ጥቅምት 15/2019 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የስነ መቀጠር: የሥራ ፈጠራ ማጎልበቻና የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲውን የተቀላቀሉ አዳዲስ ተማሪዎችን ጨምሮ ማዕከሉ ለሁሉም ተማሪዎች የሚሰጣቸውን ተከታታይ የሙያና ክህሎት ስልጠናዎች ያስተዋወቀበት እና የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪዎ…
(无文本内容)
(无文本内容)
(无文本内容)
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。