የሚያስፈልገን ምንድ ነው? (ካልታወቀ ምንጭ Dr. EYOB MAMO) ➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ ጊዜ ሳይሆን ሃሳባችንን የበታተነውን ነገር መቀነስ ነው! ➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ መነቃቃት ሳይሆን ተጨማሪ ዲሲፕሊን ነው! ➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ አቅርቦት ሳይሆን የቀረበልንን ነገር በትክልል መጠቀምና ማሳደግ ነው! ➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ እድል ሳይሆን እድሉ ሲገኝ የተዘጋጀ ማንነት ነው! ➡️ የሚያስፈልገን…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 6.6
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አልመሰላችሁም እንጅኮ.... ስንት ልብን የሚሞላ ፈገግ የሚያስብል የሚጣፍጥ ጊዜያትን ትላንት አሳልፈናል። #ተመስገን
"አትሸወድ ሰዎች ምንያክል እንደማስብላቸው እንደታገስኳቸው ከቶ ሊገባቸው አልቻሉም ብለህ ምክንያቱም አለም ሙሉ ያንን ባለመረዳቱ ነው ዘወትር ከፈጣሪው እየራቀ ያለው።" ታዲያ አንተ ማ ሆነህ ሊረዱህ?😏
ትላንትን ስለነዚህ ምክንያቶች አመስግኑ ቀን ፈትኖን እኛ ስናልፈው ወድቀው ከቀኑ ጋር ትላንት ስለሆኑ ሰዎች። 👉ከቀን ጋር ስላለፉ ታላቅ ፈተናዎች እና መገፋቶች። 👉ከድካማችን ጋር አታግለው ያበረቱንን መሰናክሎችን ይዞ ስለነበር። 👉ከዝምታችን ጋር ያልሆነውን ያወሩብን ተሸናፊዎችን ዝም ምናስብልበት እድል ስለሰጠን። 👉ለብዙ ላላለፉ ለከበዱ ላልተገፉልን ቀናቶች ፈፃሚ ሆኖ ስለተቋጨ። 👉የኛን ሰዎች ወደኛ ምናቀርብበት…
ልመርቃቹ እስቲ አሜን በሉ ማለማችን => መሆን ሆኖ =ያስደንቀን ፀሎታችን =>በ ስምረቱ =ያስመስግነን ድካማችን =>ማብቃት ሆኖ =ያሳርፈን ልፋታችን =>ታስቦል =እንቅመስእፎይታን
5 በከፉም ቀናት ሰውነቴን ያስተዋልኩባቸው ፈተናዎችን አይቻለው በኔም ሆነ በቤተሰቤ የጤና እክል ገጥሞን ጥቂትም ቢሆን መሰንበት መኖርን በሚያጓጓና በሚያስለምን ፈተናም በጥሩ ተገርቼ በማጣት ሳይሆን በሳቅ አመስግኜ አልፌያለው።
4 በዩንቨርስቲ ህይወቴ ደሞ የተቃኘሁበት ረድቶኝ ግቢ ተቀላቅዬ በጥናቴ በውጤቴ በፋይናንስ በሰው በሀሪ በተፈተንኩባቸው ጊዜያት ሁሉ አስችሎኝ ጌታ ጥሩ የሚባል ጊዜን ያሳለፍኩበት እድሜም ነበረ ።
3 የገቡኝ የሚመስሉኝን በበዛ መረዳት ያልገቡኝን ደሞ ሲገቡኝ የታዘብኩበት ከየትኞቹም ያለፉ እድሜዎቼ በላይ ከምርም ማደግና mature የመሆንን ስሜት ያየሁበት የተረዳሁበትም ጊዜ ነበረ።
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。