🥹
ᵉᶻᵘIslamic channel🌙
频道በአላህ (ﷻ) ዘንድ ትልቁ ዋጋ የሚሰጠው ለውጫዊ ውበትህ፣ ለለበስከው ልብስ ወይም ለተከማቸ ሀብትህ ሳይሆን በደረትህ ውስጥ ተደብቆ ላለው ልብህ ነው። ንጹሕ ልብ ማለት ከክህደት፣ ከቂም፣ ከምቀኝነትና ከተንኮል የጠራ፤ አላህን (ﷻ) በመውደድና ለፍጥረቶቹ መልካም በማሰብ የተሞላ ልብ ነው። Buy ads: https://telega.io/c/ezuuu1 ለ አስተያየት @Ezuna_bot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 43.6
- 平均评论
- 5.1
- 平均转发
- 6.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በዚህ ቦት አማካኝኘት Gemini pro version በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ 15 ሰው በመጋበዝ ወይም $2 በመግዛት https://t.me/hubxshop_bot?start=aekb6ra0
大好きだよ。🫣
ٱلـسَّــــــــــلَامُ عَلَيْــــــــــــكُمْ وَرَحْـــــــــمَةُ ٱللَّٰهِ وَبَركَــــــــــاتُهُ
የእናት እርግማን… ታዋቂው የቋንቋ ሰው ዘመኽሸሪይ (ዐቂዳው ሙዕተዚላ ነው ) እግረ ቆራጣ ነበር። ለምን እግሩ እንደተቆረጠ ሲጠየቅ «በእናቴ እርግማን ምክንያት ነው» ብሏል። -አጋጣሚውንም ሲያስታውስ በልጅነቴ የሆነች ወፍን ያዝኩ። እግሯን አስርኩና እጎትታት ጀመር።በዚሁ ምክንያት አንድኛው የወፏ እግር ተቆረጠ።እናቴም አየቻትና በጣም አዘነች።ከዚያም «እግሯን እንደቆረጥከው አላህ እግርህን ይቁረጥህ!» ብላ ዱዓእ…
(无文本内容)
﴿وَسَارِعُوٓاْ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ﴾🤍.
° በነገራቶች ላይ አይሆንም አይሳካም ከባድ ነው አትበል አላህ ህፃኑንም ኢሳ አለይሂ ሰላትን እንዲናገር አድርጋል ታዲያ ባንተ ጉዳይ ትጠራጠራለህን?
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。