ኢማሙ_ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ “ ሁሉንም_ሰው እንዲወዱህ ማድረግ አትችልም፣በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ጉዳይ አስተካክል፣ ከዚያም የሰዎች ጉዳይ አያስጨንቅህ!!"⛱ ⛱⛱
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ሁሉም ኒዕማ ተወጋጅ ነው ፤ #የጀነት ሰዎች ኒዕማ ሲቀር🥹 ሁሉም ጭንቀት(ስቃይ) ተወጋጅ ነው ፤ #የጀሀነም ሰዎች ጭንቀት፣ ስቃይ እና መከራ ሲቀር💔 Allah በእዝነቱ በጀነት ይሰብስበን🥹🫠
💫 "የሰብር መጨረሻ ሁልጊዜ ውብ ነው፤ ምክንያቱም አላህ የታጋሾችን እንባ አያጠፋም።" اللَّهُمَّ صَبِّرْ قَلْبِي وَعَوِّضْنِي خَيْرًا "አላህ ሆይ! ልቤን በሰብር አጽና፣ ከዚህም በተሻለ ነገር ተካልኝ።" 🤍🍃
የምሽት ስንቅ ቁርአን
"አንደበትህ የአላህን ዝክር ሲያጣጥም፣ ልብህ የዱንያን አቧራ ማራገፍ ይጀምራል።"⏳🤎 🤌
በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡
. ያለ መድሀኒት ተኝተን ያለ ህመም ያለ ድካም ከተነሳን አልሀምዱሊላህ በትልቅ ኒዕማ ውስጥ ነን:: الحمدالله ❤️🩹
የዕለቱ ሀዲስ /daily hadith #ከአብደላህ ቢን መስዑድ رضي الله عنه ተይዞ እንዲህ ይላል፦ ﴿أَيُّ الْعَمَلِ أَفْضَلُ؟ قَالَ: «الصَّلَاةُ لِوَقْتِهَا»﴾ “ለአላህ መልዕክተኛ ﷺ #በላጭ የሆነ ስራ የቱ ነው ተብለው ሲጠየቁ። ‘ሶላትን በወቅቱ መስገድ’ አሉ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 85
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。