𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷

频道
@mustefa_Apologetics · 未分类 · — · 阿拉伯语

እዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በማምጣት በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ☪️ አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ነገር የምለቅበት ትንሹ ቻናሌ ነው ጎራ በሉ➾https://t.me/mustefa_Notes

广告 B+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-19
订阅数 8,096 7 日 +12 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,531 近 24h 426
互动率(ERR) 5.3% 7 天发帖 4
广告投放评级 B+ Ads Index 65

订阅数趋势

10-19 19:29 → 10-28 11:49 · 区间变化 +12

最低 8,084 最高 8,096 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
22.9
平均评论
0
平均转发
1.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
4

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ሁለት ወጣቶች ከበረሃው አቅጣጫ አንድን ሰው አንጠልጥለው ለዳኝነት ዑመር ሸንጎ ፊት አቆሙት። "ምንድን ነው?" አለ ዑመር ግራ ተጋብቶ "የሙእሚኖች መሪ ሆይ ይህ ሰው አባታችንን ገሎብናል ተገቢው ቅጣት ይፈፀምልን" አሉ ዑመር ወደ ሰውየው ዞሮ "እውነት አባታቸውን ገድለሀልን?" ሲል ጠየቀው። "አዎ" አለ። "ለምን ገደልከው?!" "ግመሉን እየነዳ አጥሬን ዘልቆ ገባ ከግቢዬ ውጣ ብለው አልሰማም አልወጣም አለኝ። ለ…

2026-10-28 00:12 👁 343 👍 21 💬 0 ↗ 4

ቆይ ቆይ ምን ጎደለብን ልንል ነው?? የምናመልከው ጌታ እያለን፣የምንከተለው ዲን እያለን፣ተውሂድና ቁርአንን የመሰለ ሀብት እያለን !!!ምንው ማስተዋሉ ከበደን ?ከልሀምዱሊላህ ለሙላልን ኒዕማ

2026-10-27 23:29 👁 383 👍 12 💬 0 ↗ 1

ዛሬ ክፍል 11 ዬለቀቃል ቤቱ ሞቅ ሞቅ አርጉት

2026-10-27 21:31 👁 461 👍 2 💬 0 ↗ 0

ቀብር ጥበት አለው ቀብር ጭንቀት አለው። አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን አላህ ቀብራችንን ብርሀን ያለው ያርግልን አላህ ቀብራችንን ያስፋልን አላህ በሸሀዳ ምንሞት ያርገን ያ አላህ.....🫀

2026-10-27 20:40 👁 520 👍 20 💬 0 ↗ 2

🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል10 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ ﺍﻋﺘﻘﺎﺩ ﺗﺄﺛﻴﺮ ﺍﻟﻨﺠﻮﻡ ﻭﺍﻟﻜﻮﺍﻛﺐ ﻓﻲ ﺍﻟﺤﻮﺍﺩﺙ ﻭﺣﻴﺎﺓ ﺍﻟﻨﺎﺱ . ክዋክብቶች በመሬት ላይ ለሚከሰቱ ክስተቶች ሁሉ እንደዚሁም ለሰዎች ህይወት ተፅኖ አላቸው ብሎ ማመን። ﻭﺍﻟﺘﻨﺠﻴﻢ : ﻫﻮ ﺍﻻﺳﺘﺪﻻﻝ ﺑﺎﻷﺣﻮﺍﻝ ﺍﻟﻔﻠﻜﻴﺔ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺤﻮﺍﺩﺙ ﺍﻷﺭﺿﻴﺔ، የስነ ፈለክ(የክዋክብ…

2026-10-09 22:12 👁 2,397 👍 15 💬 0 ↗ 1

ጁማአ ሰገዳችሁ?👍👎

2026-10-02 18:33 👁 3,231 👍 79 💬 0 ↗ 0

🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል9 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 12 ﺍﻟﺘﻌﻠﻖ ﺑﺎﻷﺳﺒﺎﺏ ﻣﻦ ﺩﻭﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﺒﺎﺭﻙ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ، 12/ ሰበብ አድራጊ/ፈጣሪ የሆነውን ጌታ በመርሳት ሰበቦች ላይ ብቻ መንጠልጠል፡ ﻭﺍﻟﻮﺍﺟﺐ ﺍﻟﺘﻮﻛﻞ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ، ﻓﻴﺘﻌﻠﻖ ﺍﻟﻘﻠﺐ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻣﻊ ﺍﻷﺧﺬ ﺑﺎﻷﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﺸﺮﻋﻴﺔ ﴿ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ…

2026-09-30 18:38 👁 3,382 👍 11 💬 0 ↗ 2

🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል8 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 11 ﻗﻮﻝ ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﺑﻌﺪ ﺣﺪﻭﺙ ﺃﻣﺮ ﻳﻜﺮﻫﻪ : ﻟﻮ ﺃﻧﻨﻲ ﻓﻌﻠﺖ ﻛﺬﺍ ﻟﻜﺎﻥ ﻛﺬﺍ ﻭﻛﺬﺍ . 11/አንድ ሰው የሚጠላው ነገር በተከሰተ ጊዜ ይሄን ይሄን አድርጌ ቢሆን ኖሮ ይህ ይህ ባልተከሰተ ነበር ማለት‼️። 👌ﻓﻬﺬﺍ ﺍﻻﻋﺘﺮﺍﺽ ﻣﺤﺮﻡ؛ ﻷﻧﻪ ﺍﻋﺘﺮﺍﺽ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻘﺪﺭ، ✅ይህ ሀራም…

2026-09-27 12:32 👁 3,547 👍 12 💬 0 ↗ 3

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。