፨ ከሁሉ አስቀድመህ የግል መንፈሳዊ ህይወትህን ከንጹህ ልብ በሆነ ፣በትጋት ፣በየቀኑና በጽናት በመፀለይ፤ የእግዚአብሄርን ቃል በየቀኑ በቅንነት በፍርሀትና የእርሱን ፍቃድ ለመኖር እውነትን ብቻ በመፈለግ እራስህን አንፅ(እርሱ ወዳየልህ እድገት በትእግስትና በፅናት ተጓዝ) ። * ታገለግለው ዘንድ በሰጠህ ጥቂት ነገር ታመን፤ ስላልተሰጠህ ነገር በመባከን ጥቂቱን እንኳ እንዳታጣ ተጠንቀቅ። [ክርስትና የእግዚአብሄርን…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.5
- 平均评论
- 0.2
- 平均转发
- 1.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ክርስቶስን መስማት 📌ክርስቶስን መስማት በክርስቲያናዊ ሕይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው መንፈሳዊ ጉዳይ ነው። አንድ ክርስቲያን በእምነት ለማደግ፣ በእውነት ለመመላለስና የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ ጌታን መስማት አልፎም መታዘዝ ያስፈልገዋል። በሉቃስ ወንጌል 9፥35 ላይ፣ «ይህ የመረጥሁት ልጄ ነው፤ እርሱን ስሙት» በማለት የእግዚአብሔር ድምፅ ይሰማል። ይህ ቃል ለደቀ መዛሙርቱ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም አማኞች የተሰ…
✝️ “ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” 💚 📖 ዮሐንስ 15፥13 የኢየሱስ ፍቅር በቃል ብቻ አልቀረም፤ ለእኛ ሲል ራሱን እስከ መስቀል ድረስ ሰጠ። የመስቀሉ ፍቅር የድነታችን ምልክት፣ የተስፋችን መሠረት ነው። ✝️🙏 #GaiusMinistry #ዮሐንስ15፥13 #የመስቀሉፍቅር #የኢየሱስፍቅር #ወንጌል
ሽንገላ 🔗ዛሬ በጥቂቱ ሽንገላ ስለሚለው ሃሳብ የምንነጋገር ይሆናል። 📌ሽንገላ የሚለው ቃል እውነተኛ ያልሆነን ጉዳይ እውነት በሚመስል እና መታመን በሚችል መልኩ ማቅረብ ነው።ሽንገላ ሳቢ በሆነ እንዲሁም ለማመን በማያስቸግር መልክ ስለሚቀርብ የነገሩን ሃሰትነት ለመለየት አስቸጋሪ ያደርገዋል።በመፅሃፍ ቅዱሳችን ላይ በብዛት ከሰዋች እንዲሁም ከሰይጣን ስለሚመጣው ሽንገላ ያነሳል።በዚህም ለመማሪያ የሚሆኑንን ታሪኮችንም…
የወደፊቱ ሁኔታ ሲያስጨንቅህ፣ የማታውቀው ነገር ሲያስፈራህና በሕይወትህ ውስጥ ችግሮች ሲበዙ፣ የእግዚአብሔርን ቃል መስማትና በጥበቡ መመራት ልብህን ያሳርፋል ደግሞም የእግዚአብሔርን ቃል ስትሰማና በእርሱ ስትታመን፣ በጭንቀትና በፍርሃት እንዳትገዛ ይረዳሃል። ዛሬ በፍርሃት ሳይሆን በእምነት ከእግዚአብሔር ጋር ጉዞህን ጀምር። በራስህ ማስተዋል ሳይሆን በእግዚአብሔር ጥበብ ተመራ። ቃሉን ስማ፣ በእርሱም እረፍ። ምሳሌ…
የዚህ ሰሞን አጀንዳችን ስለ #ራዕይ ( vision) ነዉ ✍️መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሰው፣ የጥበብና የምክር መንፈስ ያደረበት ባለ ራእይ አርቆ ተመልካች ነው። #ሕይወትን በሚታየውና በሚሰማው አይገድባትም። እየሆነ ካለው ይልቅ እግዚአብሔር በትውልድ ላይ ያለውን እቅድ እያሰበ ያን ተግባራዊ ለማድረግ ይጥራል። #ባለ ራእይ ራእዩን በትክክለኛው ቦታ እስኪያስቀመጥ፣ ዘሩን በእርሻው ላይ እስኪዘራ፣ በሩን በትክክለኛው…
ማን ያምናል? የዘማሪት ማዕረግ ታዬ የመጀመሪያ ቁ1 የመዝሙር አልበም ጥቅምንት 15/2019 እሁድ ዕለት በሐዋሳ ዲያስፖራ ሙሉ ወንጌል በአምልኮ ፕሮግራም ላይ ይመረቃል በሐዋስ ያላችሁ ተጋብዛችኃል::
መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል! 📌ይህንን ሐሳብ ስናስብ መጀመሪያ ወደ አእምሮአችን ከሚመጡ ታሪኮች አንዱ የንጉሥ ሳኦል ታሪክ ነው። በእስራኤል ታሪክ ውስጥ በሕዝቡ የንጉሥን አንግስንል ጥያቄ መሰረት በእግዚአብሔር ምርጫ የነገሠው ሳኦል፣ የመጣው የእግዚአብሔርን ሐሳብ የሚፈጽም ተወካይ እንዲሆን እንጂ፣ እንደሌሎቹ የአህዛብ ነገሥታት በራሱ ፈቃድ ያለ ምንም መመሪያ እንዲመራ አልነበረም። ነገር ግን ሳኦል ይህንን የተ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。