HAppy Mûslimah

频道
@heppymuslim29 · 未分类 · — · 阿拉伯语

አጫጭር ኢስላማዊ ታሪኮች ብቻ ONLY SHORT ISLAMIC STORY‼️ Fôr Any Cømments👉 @NihalllAb

暂无评级
最近同步 3 小时前
收录于 2026-10-20
订阅数 5,501 7 日 -34 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,268 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

10-20 02:49 → 10-29 19:39 · 区间变化 -34

最低 5,501 最高 5,535 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
0
平均转发
12
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ባለቤቴ ሲበዛ እብድ ናት(እኔ ጋር ብቻ)። በዚህ እብደቷ የተነሳ በቀን ውስጥ የሆነ ነገር ሳታጠፋ አታልፍም። ልክ የሆነ ነገር ስታጠፋ አጠገቤ መጥታ ትቀመጥና ልክ እንደ ህፃን ልጅ በነዛ ውብ እና ቅልልቅ ዐይኖቿ ቁልጭ ቁልጭ እያለች ታየኛለች። እኔም ይሄ ድርጊቷ ምንን እንደሚያመላክት ስለማወቅ፦ "በይ ቶሎ ምን እንዳጠፋሽ ተናገሪ ?" እላታለሁ። እርሷም እንደለመደቺው የታቺኛውን ከንፈሯን ጣል በማድረግ፦"እንዴዴ…

2026-10-02 01:37 👁 1,268 👍 0 💬 0 ↗ 12

ከ ዝሙት አፅዱኝ… ~ • ማዒዝ ኢብኑ ማሊክ የሰው ልጅ ነውና ተሳሳተ፤ ሸይጧን አሸነፈውና ዝሙት ላይ ወደቀ። ወንጀሉን ማንም አላየበትም፤ ሌሊቱ ሰወረው፣ አላህም ነውሩን ሸፈነለት። ነገር ግን የማዒዝ ህሊና ሰላም ሊሰጠው አልቻለም። ምድሪቱ በሰፊው ጠበበችው። «እንዴት አላህን በዚህ ወንጀል እገናኘዋለሁ?» የሚለው ሀሳብ እንቅልፍ ነሳው። የማዒዝ ነፍስ መዳንን ፈለገች። ዱኒያ ላይ ተቀጥቶ አሊያም ነፅቶ ወደ አኼራ…

2026-07-24 03:27 👁 2,261 👍 0 💬 0 ↗ 14

በአውስትራሊያ የሚኖር አንድ አዛውንት በሰላም ተኝተው ሳለ፣ የኢድ አል-ፊጥር የተክቢራ ድምፅ ከእንቅልፋቸው ይቀሰቅሳቸዋል። አዛውንቱ በድምፁ ተረብሸውና ተበሳጭተው፣ ድምፁን እንዲያጠፉ ቅሬታቸውን ለማቅረብ ወደ መስጂዱ አመሩ። ▪️​መስጂዱ እንደደረሱ ግን ያልጠበቁት ነገር ገጠማቸው። የመስጂዱ ኢማምና የጀመዓው አባላት በታላቅ አክብሮትና ትህትና ተቀበሏቸው። እንዲህም አሏቸው፦ "ስላስቸገርንዎት በጣም ይቅርታ እንጠ…

2026-06-06 22:57 👁 5,212 👍 0 💬 0 ↗ 8

ኸውለት ቢንት አል-አዝወር **** ኻሊድ ኢብን ወሊድ (ረ.ዐ) በአንድ ወቅት ከሮማውያን ጋር በተደረገው ውጊያ የሙስሊሞችን ሰልፍ በማስተካከል ላይ ሳለ አንድ ሙሉ ሰውነቱን እና ፊቱን በአረንጓዴ ጨርቅ የተሸፈነ ተዋጊ ከሰልፉ ፊት ለፊት ተመለከተ፡፡ የሙስሊሞችንም ሰልፍ እየመራ የሮማውያኑን ጦር ከፍተኛ ጉዳት ያደርስበት ጀመር፡፡ ከሙስሊሞች ጦር ውስጥም የተሸፋፈነውን ሰው የሚያውቀው አንድም ሰው አልተገኝም፡፡ በ…

2026-05-11 16:34 👁 4,434 👍 0 💬 0 ↗ 32

ሸይኹ በሚያስተምርበት መስጂድ ውስጥ ሰዎች የሚሰጡትን ክብር እንድትመለከት ሚስቱን አስከትሎ ሄደ። በምላሷ ትወጋው ስለነበር አዛዋን ለማስቆም መሆኑ ነው።….. መስጂድ ውስጥ ሚንበር ላይ ቆሞ ሲያስተምር ዋለ። እቤት ሲመለሱ ሃሳቧን ጠየቃት። «ሁሉም ሰው ዝም ብሎ በዒባዳ ተመስጦ ነበር። አንተ ብቻ ስትለፈልፍና ስትንቀለቀል ነበር።ሰዎች በተዋዱዕ መሬት ላይ ሲቀመጡ ጉረኛው አንተ ግን ከፍታ ቦታ ላይ ራስህን ቆልለህ…

2026-05-02 01:31 👁 2,948 👍 0 💬 0 ↗ 7

‹‹መሞትህ ነው›› አሉት ገጠሬውን። ‹‹ከዝያ የት ነኝ?›› ብሎ ጠየቀ። ‹‹እጌታህ ዘንድ›› ቢሉት... ‹‹ታድያ መልካም ሁላ ተሱ ዘንዳ ይገኝ የለ! ምን አስፈራኝ!›› #ተስፋ ‹‹ዱዓው ተቀባይ የሆነን ሰው ታውቃለህ›› ብለው ጠየቁት። ‹‹አላውቅም፤ ግና ዱዓን የሚቀበል ጌታ አውቃለሁ›› አላቸው። #እምነት ሰሓቢዩ ዘንዳ አንዱ መጥቶ ጠየቀ፦‹‹ቂያም ቀን ማን ነው ሞጋቻችን?›› ‹‹አላህ›› ሰሐቢዩ መለሰ። ‹‹እ…

2026-04-26 03:41 👁 3,799 👍 0 💬 0 ↗ 30

ከኢሻ ሶላት ቡሀላ ወደ ቤቱ ተመለሰ ልጆቹም ተኝተው አየ፣ ለሚስቱም ልጆቹ ሰግደዋል? እንዴ ብሎ ጠየቃት እሷም፦ምግብ ስላልነበረ አባብዬቸው ተኙ አልሰገዱም እሱም፦ ቀስቅሻቸው አላት እሷም፦ የእገሌ አባት ሆይ …!!ከቀሰቀስኳቸው ከረሀብ የተነሳ ያለቅሳሉ የሚበላ ደሞ የለም! አለቺው እሱም፦ አድምጪኝ: ከኔ የሚጠበቀው እንዲሰግዱ ማዘዝ ነው…እርዚቃቸው ከኔ አይደለም ፣ቀስቅሻቸው እርዚቃቸው ከአላህ ነው ! አላህም እ…

2026-04-15 21:28 👁 3,530 👍 0 💬 0 ↗ 15

ተራዊሕ አምሽተን ስንገባና ደክመን ስንወድቅ ዘጠኝ እና አሥር ሰዓት አካባቢ ገላን ከፍራሽ ማላቀቅ ትልቅ ጉልበት ይጠይቃል። ለሱሑር እንደመነሳት የሚከብድ ነገር የለም። በመሆኑም ብዙዎቻችን ያለ ሱሑር መፆምን በወደድን። ግና ሱናዉን አስበንና በረካዉን ለማግኘት ብለን እየታገልን እንነሳለን። ዐይናችን ሳንከፍት የምንበላ ሁሉ አለን። ከሱሑር በኋላ እስከ ሱብሒ ያለው ሰዓት አጭር ቢሆንም ለብዙዎቻችን ይረዝምብናል።…

2026-03-05 10:37 👁 2,645 👍 0 💬 0 ↗ 9

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。