Shaday

频道
@Godshaday · 未分类 · — · —

👉 የስነ-ፆታ (sexual ) 👉 ወሲባዊ ንፅህና 👉 የእጮኝነት 👉 የትዳር 👉 ወጣት ተኮር ጉዳዮች ይዳሰሳሉ እንዲሁም ሕይወት ቀያሪ ድንቅ ትምህርቶችን ያገኙበታል

广告 C+
最近同步 8 小时前
收录于 2026-10-20
订阅数 8,758 7 日 -26 · 30 日 —
30 天平均曝光 355 近 24h 161
互动率(ERR) 1.8% 7 天发帖 1
广告投放评级 C+ Ads Index 51

订阅数趋势

10-20 06:43 → 10-29 09:35 · 区间变化 -26

最低 8,758 最高 8,784 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
4
平均评论
0.1
平均转发
1.0
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

💔 ላና ሮአድስ ( Lana Rhoades) ካለፈው የህይወት ዘመኗ ከ 400 በላይ ቪዲዮዎች ከኢንተርኔት እንዲጠፉ ትፈልጋለች ምክንያቷም እጅግ የግል ነው። የቀድሞው የወሲብ ፊልም ስታር ላና ሮአድስ እሷን የሚያሳዩ ከ 400 በላይ ቪዲዮዎች ከኢንተርኔት በቋሚነት እንዲወገዱ በእንባ ጥያቄ እያቀረበች ነው። አሁን እናት የሆነችው እሷ፣ ልጇ አንድ ቀን የህይወቷን ያንን ምዕራፍ online ላይ አግኝቶ እንዳይደነገጥ ለ…

2026-10-24 01:55 👁 161 👍 6 💬 0 ↗ 0

🔥 ሁሉም ወጣቶች መስማት ያለባቸው ፦ ወጣቶች ሆይ፣ ዓይናችሁን ጠብቁ፣ ጆሯችሁን ጠብቁ፣ ልባችሁንም ከኃጢአት ጠብቁ! 👁👁 ፥ 👂፥ 💙 ‼️የሰይጣን ዓላማ ሁልጊዜ ሕይወታችሁን በአንድ ቀን ማጥፋት አይደለም። አእምሮአችሁን በቀስታ ማበላሸት፣ ከእግዚአብሔር የሚያርቃችሁን ነገር እንድትለምዱ ማድረግና ኃጢአትን እንደ ተራ ነገር እንድትቆጥሩት ማድረግ ነው። 🔐 የምታዩትን ተጠንቀቁ! የምትሰሙትን ተጠንቀቁ! በስውር የምት…

2026-10-21 04:13 👁 217 👍 0 💬 1 ↗ 2

💙 እባካችሁ፣ የወሲብ ፍላጎቴን እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ ? 💙 አንድ ሰው፦ “የፆታ(የወሲብ )ፍላጎቴን እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?” ብሎ ጠየቀኝ። በመጀመሪያ፣ በጣም አስፈላጊ የሆነውን አንድ ነገር መረዳት አለብን፦ የፆታ(የወሲብ )ፍላጎት መኖሩ በራሱ ኃጢአት ሠርተሃል ማለት አይደለም። 🌀 እግዚአብሔር የፆታ(የወሲብ) ስሜት ያለን ፍጡራን አድርጎ ፈጥሮናል። የፆታ ስሜቶች በተፈጥሮ ሊነሱ ይችላሉ። በድንገት የፆ…

2026-10-20 03:32 👁 628 👍 8 💬 0 ↗ 5

https://youtu.be/oA55GSOzhUM?si=Cr7Stcz_MVU5trtB

2026-10-19 14:46 👁 211 👍 0 💬 0 ↗ 0

ለምንድነው ብዙ ክርስቲያን ወጣቶች ከአህዛብ ጋር እጮኝነት የሚጀምሩት? ፠ ደስታን ፍለጋ - በቤተሰብና በቤተ ክርስቲያን በብዙ ነገሮች ሲጫን የቆየ ወጣት ባገኘው አጋጣሚ መዝናናት እና ነፃነት ብሎ የሚጠራውን አለም ይፈልጋል።በዚህ ጊዜ ታዲያ በአብዛኛው ቤተክርስቲያን እጮኝነት መጀመር ሀጢያት እንደሆነ ስለተሳለልን ነፃነት የለም ስለዚህ የሚያዋጣው እዛኛው አለም ሄዶ ህብረት መፍጠር ነው። - እንደ አጋጣሚ ይሁን…

2026-10-17 02:36 👁 297 👍 5 💬 0 ↗ 2

ጤናማ ትዳር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ከሚድያ ራቁ ሚዲያ ላይ ያለ ወንድ ለሴት ጠልነት የተጋለጠ ነው ሚዲያ ላይ ያለች ሴት ለወንድ ጠልነት የተጋለጠች ናት አራት ነጥብ

2026-10-14 03:30 👁 316 👍 4 💬 0 ↗ 1

🌀 ሰዎች መረዳት ያልቻሉት እውነት ወሲብ powerful መሆኑን ነው። 📍 መራር እውነት ‼️ 🔗 በአንድ ቀን ስህተት ህይወትህ አዘቅት ውስጥ ሊገባ ይችላል ። አጋንንት ካለበት ሰው ጋር ወሲብ( ዝሙት) ካደረጋችሁ በቀጥታ አጋንንቱ transfer ያደርጋል ። መርገም ፥ ውድቀት፥ ጭንገፋ ፥ ኪሳራ ፥አለመሳካት መካንነት ወዘተ መንፈሳዊ በሽታዎች በሙሉ በsex ይተላለፋሉ ። A Sex is an exchange . #አየህ…

2026-10-14 02:46 👁 330 👍 4 💬 0 ↗ 4

አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!።

2026-10-14 02:09 👁 331 👍 8 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。