የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

频道
@yesunawakonjobetwuhidyabebech · 未分类 · — · 阿拉伯语

የሀቅ ዘበኛ የቢደዓ ጥላት እውነተኛ ቆንጆ አምሳያ የሌላት አቋሟ ቀጥ ያለ እንደ ወሀ ሙላት💎💎

广告 C+
最近同步 9 天前
收录于 2026-10-20
订阅数 5,026 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 388 近 24h 163
互动率(ERR) 3.2% 7 天发帖 10
广告投放评级 C+ Ads Index 53

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
1.4
平均评论
0
平均转发
0.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

السلام عليكم ورحمة الله አሁን የሪያድ ደርሳችን ይቀጥላል ክፍል 348 ሐዲስ ቁጥር 1761

2026-10-20 00:08 👁 54 👍 0 💬 0 ↗ 0

ኹጥባ ጀነትን መናፈቅ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

2026-10-19 20:26 👁 87 👍 0 💬 0 ↗ 1

ለወገኖቼ የቀረበ ጥሪ፦ ከስደት መከራ ይልቅ በሀገር ላይ ሁኖ በጽናት መታገል! ወገኖቼ! ወጣቶች፣ የነገ ተስፋዎች! ዛሬ አንድ እውነት ልንገነዘብ ይገባል። ብዙ ወገኖቻችን በሀገራቸው ያለው የኑሮ ጫና፣ ሥራ አጥነት፣ ድህነትና የተሻለ ሕይወት ፍለጋ ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው ወደ ስደት ይጓዛሉ። በውስጣቸውም ትልቅ ተስፋ ይዘው ይነሳሉ፤ የወላጆቻቸውን እንባ ለማበስ፣ የቤተሰቦቻቸውን ኑሮ ለመቀየርና የራሳቸውን ሕይወት…

2026-10-19 18:41 👁 123 👍 1 💬 0 ↗ 0

🍀 በህገ-ወጥ መንገድ ለሚሰደዱ !! ➮አሏህ በቁርአን እንደሚለው ቤተሰብን መንከባከብ እጅጉን ትልቅ ደረጃ እንዳለውና ታላቅ ሓቅም እንደሆነ ነግሮናል ... ➮በህገ ወጥ መንገድ የሚሄዱ ወንድም እህቶች በርካታ መንከራተት እና ረሃብ እና ጥማት እንዲሁም መታረዝም ጭምር እንደሚያጋጥማቸው ከዛም አልፎ ሂወታቸው የሚያልፈው ብዙ ናቸው .. !! ➮እስኪ ወንድም እህቶቼ ትንሽ አስተውሉና ; ብዙው ይሄዳሉ ግን ላሰቡበት አ…

2026-10-19 18:41 👁 106 👍 0 💬 0 ↗ 0

📢 አስደሳች ዜና 📢 بشرى سارة 🔶 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። 🔶 ነገ አርብ ከአስር ሰላት በኋላ በአላህ ፈቃድ በአዳማ ከተማ ፣ በሰላም መስጊድ (ወንጂ ማዞርያ) እና በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ሙሀደራ ይኖረናል። 🔹 محاضرة بعنوان - "التَّوَسُّلُ الْمَشْرُوعُ وَالْمَمْنُوعُ!!" 🔹 የሙሀደራው ርእሰ «#የተፈቀደው_እና_የተከለከለው_ተወሱል (ወደ…

2026-10-16 02:51 👁 208 👍 0 💬 0 ↗ 0

ጥያቄ ? 📮📮 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ።

2026-10-16 00:10 👁 188 👍 0 💬 0 ↗ 0

🔴📢 الآن بث مباشر على اليوتيوب 🔴 📢 አሁን ቀጥታ ስርጭት በዩቱብ ጀምራል! 🔹 محاضرة بعنوان - "#الإعتصام_بالقرآن_والسنة!" 🔹 የሙሀደራው ርእሰ "#ቁርአን_እናሱናን_አጥብቆ_መያዝ!!" https://www.youtube.com/live/16HdK5mPmqs?si=eyj7hbRoXizOyEYH •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ ح…

2026-10-14 15:18 👁 233 👍 0 💬 0 ↗ 0

አንዳንዴ... ምን ሆነሃል ስትባል የማትመልሰው ብዙ መሆን አለ። ለመናገር የማይመቹ፤ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ ፤ ላንተ ብቻ የከበደ ለሌላው የቀለለ ነገር አለ። አንዳንዴ... ምን ሆነሃል ስትባል “ምንም!” ብለህ የምታልፈው በውስጥህ ብቻ የምትይዘው አንተ ብቻ የምትታመምበት ጉዳይ አለ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

2026-10-14 04:07 👁 182 👍 1 💬 0 ↗ 3

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。