የገጣሚያን ማኅበር

频道
@Ye_Getamian_Mahiber · 未分类 · — · 英语

እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @S_o_L_e_N_y

广告 B
最近同步 15 小时前
收录于 2026-10-20
订阅数 2.4万 7 日 +33 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,407 近 24h 836
互动率(ERR) 3.5% 7 天发帖 24
广告投放评级 B Ads Index 62

订阅数趋势

10-20 08:40 → 10-29 04:24 · 区间变化 +33

最低 2.4万 最高 2.4万 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
10.5
平均评论
0.3
平均转发
5.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

2026-10-29 03:22 👁 48 👍 1 💬 0 ↗ 0

ውሸት አይደለም❗️ምን አይነት መንፈሳዊ ቻናል ይፈልጋሉ ? የእናንተን ፍላጎት በሙሉ የሚያሟሉ ቻናሎች ከስር ተዘርዝረዋል የፈለጉትን ምርጫ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ👇 wave ለመግባት👉 @wunuwave

2026-10-29 00:33 👁 234 👍 2 💬 0 ↗ 0

🎭መንፈሳዊ _ 🎭 🎭 መጣጥፍ -🎬🎨🎬 🎨 Litreature for christ ርዕስ - ከእልፍ ግዛቶች ኢዮብ አሊ ➖➖➖➖➖➖ @Ye_Getamian_Mahiber @Ye_Getamian_Mahiber

2026-10-28 14:59 👁 749 👍 3 💬 0 ↗ 3

🏃‍♀️‍➡️🚶‍➡️🚶‍♀️‍➡️እንሄዳለን🚶‍♂️🚶‍♀️🚶🚶‍♀️‍➡️🚶‍➡️🚶‍♂️‍➡️🏃‍♂️ ድግስ አዘጋጅቷል ንጉሡ በይፋ ያላወቀ ሁሉ በከንቱ እንዳይለፋ ለሚገባው ሁሉ በእውነተኛው በር መንገዱ አንድ ነው የለም ከእርሱ በቀር ልብሳችንን አጥበን አጽድተን በደሙ ተግተን እንጠብቀው ቅርብ ነው ሰዓቱ አንድ ቀን አምላኬን እገናኘዋለሁ የሚያየኝን ጌታ እኔ አየዋለሁ በደስታ ሁሌ በፊቱ እዘምራለሁ ዘለዓለም ከእርሱ ጋር እኖ…

2026-10-28 14:53 👁 651 👍 7 💬 0 ↗ 4

🎭መንፈሳዊ ትረካ-🎬🎨🎬 ርዕስ-የመኪናው መናወጥ...🚎🚌🚙🚗💦💧🌊 ጥፋተኝነትን መቀበል ትልቅነት ነው @Ye_Getamian_Mahiber @Ye_Getamian_Mahiber

2026-10-27 15:10 👁 1,058 👍 2 💬 0 ↗ 4

✍️ እንዲህ ፃፍ ይለኛል . . ባፈሰስክልኝ ደም ፣ ህያው ሆኘ ቁሜ አዲስ ስም ሰ'ተኸኝ ፣ ተቀይሮ ስሜ ውዴ ሆይ ወዳጄ ፣ የህይወቴ መድህን ላልጠግብ እያነሳሁ ፣ መልካሙን ስምህን ብዕሬ በትጋት ፣ ፊደላት ይተፋል ከዜማ ከቅኔ ፣ ፍቅርህ ከቃል ያልፋል ከመታወቅ ሁሉ ፣ ከአዕምሮ በላይ ነህ ቃላት የማይገልጹህ ፣ ቃል ነህ ቃልም አለህ በዘመናት ልኬት ፣ በቀን ማትገደብ ለመርታት 'ማትገጥም ፣ የማትሮጥ ለመቅደም…

2026-10-27 14:51 👁 1,041 👍 10 💬 0 ↗ 7

✍️ እንዲህ ፃፍ ይለኛል #ሄኖክ_አሸብር

2026-10-27 14:51 👁 498 👍 1 💬 0 ↗ 0

🎭መንፈሳዊ ትረካ-🎬🎨🎬 ርዕስ-የመርከቡ መሰባበር ነገር ሁሉ ለመልካም ነው @yegetamianmahiber @yegetamianmahiber

2026-10-26 16:21 👁 1,269 👍 4 💬 0 ↗ 6

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。