🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
Armatem Revival Ethiopia 🔥
频道@bekiti ቅድስና ለእግዚአብሔር። Armatem Revival Gospel and pray movement Ethiopia 🔥 በዚህ ህብረት ውስጥ የቃል ሙላት በቅድስና ማደግ ለወንጌል ትውልድን ማብቃት ኢየሱስን ለመምሰል መሮጥ ወደ እግዚአብሔር ማደግን እናበዛለን 1ሳሙ19፥20🔥 አርማቴም Revival ብቻ ምን አለፋክ ክብር አለ!
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 8.7
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በመንፈስ ቅዱስ ከተሞላ እና በመንፈስ ቅዱስ ከሚያገለግል አገልጋይ ስለመንፈስ ቅዱስ በሰማህ እና ባነበብክ ቁጥር... 👉በመንፈስ ቅዱስ ትሞላለህ!! 🔥🔥🔥 #ብዙ_ፀሎት
እግዚአብሔር ብርታታችንን አይቶ አልመረጠንም፤ ድካማችንንም አይቶ አይተወንም። 🔥🔥🔥 እስከመጨረሻው ወዶናል!!
የእግዚአብሔር ክብር ረሃብተኛ መገለጫ የፀሎት ሰው መሆን ነው!! በቀናችን ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት በማድረግ እግዚአብሔርን ካተረፍን በቃ አትርፈናል!!! 🔥🔥🔥 #Intimacy
ከእግዚአብሔር ጋር የጠለቀ ሕብረት ካለው ሰው በቀር ሰውን ለእግዚአብሔር መማረክ የሚችል የለም!! 🔥🔥🔥
ተፅዕኖ ፈጣሪ የእግዚአብሔር ሰዎች እግዚአብሔርን ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለትውልዳቸው የፈለጉ እና የተራቡ ነበሩ!! 🔥🔥🔥
🎶 የቤቴልሄም ሰሎሞን የYouTube ቻናልን ይቀላቀሉ! ❤️ የሚያምሩ መዝሙሮችንና መንፈሳዊ ይዘቶችን ለመከታተል Subscribe ያድርጉ። 🙏🎵 👉 እዚህ ይጫኑ፦ https://youtube.com/@singerbetelhemsolomon?si=b2uJ38VMnhS4bGqy ❤️ Subscribe | 🔔 Bell ያብሩ | 📲 ለሌሎችም Share ያድርጉ Armatem Revival Family subscribe በማድረግ ተባበሩን
እግዚአብሔር የሰውን ፊት አይቶ አያዳላም!! 🔥🔥🔥 ማንም የእግዚአብሔርን ፊት ቢፈልግ ታሪኩ ላይቀየር አይችልም!!!🔥🔥 ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ተአምርን ሰሪ እግዚአብሔር ...
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。