قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

频道
@tgewid · 未分类 · — · 阿拉伯语

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

广告 C+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-20
订阅数 7,936 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 933 近 24h 155
互动率(ERR) 2.0% 7 天发帖 1
广告投放评级 C+ Ads Index 51

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
1.4
平均评论
0
平均转发
0.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
4

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

እስኪ አሁን ቀና በሉና ጨረቃዋን እዩዋት... ከዚያ ሁሉ የቀን ግርግር በኋላ፣ እንዴት ያለ ሰላምና ግርማ ተላብሳ እንደወጣች አስተውሉ። ይህንን ግዙፍ ዓለም በእንዲህ ያለ ስርዓትና ውበት ያቆመው ጌታ ምንኛ ታላቅ ነው! በእርግጥ ለሚያስተነትን ሰው ይህ ብቻ በቂ ነበር...

2026-10-28 14:21 👁 155 👍 3 💬 0 ↗ 1

አሰለማለይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እንሆ ተቀርተው ያለቁ ኪታብ 📚የኪታብ ስም ተይሲሩል እህካም :- 〰〰〰〰〰〰〰〰 🎙በወንድም አቡ አይመን ሀፊዘሁላህ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ሽር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ 🔗ተይሲሩል እህካም መግቢያ https://t.me/tgewid/3809 https://t.me/tgewid/3809 📋 PDF የኪታቡ መገኛ https://t.me/tgewid/3810 https://t.me/tgewid/…

2026-10-20 08:13 👁 584 👍 5 💬 0 ↗ 1

ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው

2026-10-19 00:03 👁 650 👍 0 💬 0 ↗ 1

ጥያቄ ? 📮📮 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።

2026-10-15 01:06 👁 834 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-14 15:31 👁 1,459 👍 3 💬 0 ↗ 3

(无文本内容)

2026-10-14 05:21 👁 975 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-14 05:21 👁 826 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-14 05:21 👁 787 👍 0 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。