Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική chat

频道
@christianapolegetics_12 · 未分类 · 🇬🇷 希腊 · 希腊语

ስለ እውነት እውነት እውነት ነው

暂无评级
最近同步 9 天前
收录于 2026-10-20
订阅数 170 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 — 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
—
平均评论
—
平均转发
—
广告帖子(30 天)
0
广告占比
—
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ሙሴ ክርስቲያን ነው ! ሰላመ ክርሰቶስ ከእኔም ከእናንተም ጋር ይሁን። አንዳንድ ሙስሊም ወገኖቻችን ነብዩ ሙሴ በመፅሐፍ ቅዱስ ክርስቲያን አልተባለም። ስለዚህ ክርስትና የነብያት ሀይማኖት አይደለም ብለው በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይስተዋላል። በእርግጥ ይሄ የመጣው መፀሐፍ ቅዱስን ካለማወቅ እና ኡስታዞች የሚነግሯቸውን የውሸት ወሬ ከመስማት ነው። 📍በመጀመሪያ ጌታ ኢየሱስ እራሱ ሙሴ ስለ እርሱ እንደፃፈ ተናግሯል። ያው…

2026-08-12 03:21 👁 178 👍 7 💬 0 ↗ 3

ትንቢተ ኢሳይያስ 26:3-4 --- ³ በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። ⁴ ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ።

2026-08-10 01:45 👁 169 👍 3 💬 0 ↗ 1

ፍልሰታ ምን ማለት ነው? ፍልሰታ ማለት ‹ፈለሰ – ተሰደደ› ከሚለው ግሥ የወጣ ነው፡፡ ‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ወደ ማያልፈው ዓለም ከመቃብር የወጣችበት (የተነሣችበት) ቀን ማለት ነው፡፡ ወይም ደግሞ ከሥጋዊው ዓለም ወደ መንፈሳዊው ዓለም የተሸጋገረችበት ማለት ነው፡፡›› 'ፍልሰታ ለማርያም' የሚለው የግእ…

2026-08-08 02:40 👁 145 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-08-06 01:14 👁 117 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-08-06 01:14 👁 118 👍 0 💬 0 ↗ 0

ሰሞኑን ትንሽ እረፍት ላይ ነበርኩኝ እና ከሀይማኖታዊ ነገሮች በተጨማሪ ሌሎች መፃሕፍትን ላንብብ ብዬ፥ከትንሽ ጊዜ በፊት አንድ ጓደኛዬ ስጦታ ብሎ የሰጠኝን መፀሐፍ ማንበብ ጀመርኩ። እና ይሄ መፅሐፍ በሁለት ምክንያት የዋዛ መፀሐፍ አልነበረም። አንደኛ በዓለም ላይ ብዙ ሽያጭ፣ በብዙ ቋንቋ በመተርጎም እና በመነበብ ሰፊ እውቅና አለው። ሁለተኛው ደግሞ ደራሲው Paulo ለገፀ ባህሪያቱ የሰጠው ስምና አንዳንዱ ታሪክ…

2026-08-06 01:14 👁 118 👍 4 💬 0 ↗ 0

✍️ እውን ዩሐ 20:28 ስለ አብ ነው? ሰላም ክርስቶስ ከእኔም ከእናንተም ጋር ይሁን! ዛሬ የምንመለከተው ሙግት በተለይ ከ Jehovah's Witnesses እና ከ Biblical Unitarians የሚመጣ ነው። የእነሱን argument በመውሰድ አንዳንድ ሙስሊሞች ይህን ጥያቄ ሲጠይቁ ይስተዋላል። ለሙግታቸው መሰረት አርገው የሚያቀርቡት የግራንቪል ሻርፐስ ስድስተኛውን ህግ ነው። ህጉም ሁለት non-proper no…

2026-08-05 00:40 👁 1,419 👍 3 💬 0 ↗ 4

#የቀጠለ የመጨረሻ ክፍል 🔆 የእግዚአብሔር ልጅ🔆 ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ደግሞ የምንመለከተው በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው ሀሳብ ይሆናል። በተለይ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሲባል እና እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ስንባል ያለውን ልዩነት እንመለከታለን። #በመጀመሪያ የምንመለከተው ኢየሱስ በራሱ አንደበት የእግዚአብሔር ልጅነቱን የገለፀበትን ጥቅስ ነው። ይህን የማደርግበት ምክንያት ይገባችኋል መቼም አንዳንድ አብዱ…

2026-08-03 23:19 👁 57 👍 0 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。