ማራናታ.....MARANATHA

频道
@MARANATHAWOCH · 未分类 · — · —

ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደምመስላቸው ጌታ ሰለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንድደርሱ እንጅ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ሰለ እናንተ ይታገሳል።2ኛ ጴጥ 3፥9 ገና በጣም ጥቅት ጊዜ ነው፤ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም። ዕብራ 10፥37 የመወያያ ግሩፕ👇 @Marantawoch Inbox Comment @Thaddyapostolic

广告 A
最近同步 11 小时前
收录于 2026-10-20
订阅数 1.8万 7 日 +94 · 30 日 —
30 天平均曝光 3,498 近 24h 1,934
互动率(ERR) 10.6% 7 天发帖 26
广告投放评级 A Ads Index 76

订阅数趋势

10-20 14:47 → 10-29 12:17 · 区间变化 +104

最低 1.8万 最高 1.8万 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
23.8
平均评论
0.5
平均转发
20.9
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
12

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የማለዳ ትምህርት እኔን ስራ፣ በእኔ ስራ፣ ለእኔ ስራ ኤር 18፡1" ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል፥ እንዲህም አለው። ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፥ በዚያም ቃሌን አሰማሃለሁ። "" ወደ ሸክላ ሠሪው ቤትም ወረድሁ፥ እነሆም፥ ሥራውን በመንኰራኵር ላይ ይሠራ ነበር። " " ከጭቃም ይሠራው የነበረ ዕቃ በሸክላ ሠሪው እጅ ተበላሸ፥ ሸክላ ሠሪውም እንደ ወደደ መልሶ ሌላ ዕቃ አድርጎ ሠራው። ""…

2026-10-29 10:38 👁 158 👍 7 💬 0 ↗ 2

ዶዮ ገና አጥቢያ ናታኒም ኳዬር መድሀኒቴ ነህ መድኃኒቴ ነህ መድኃኒቴ 4* ስከፈኝ ስይዛኝ ትካዜ እረፍቴ ነህ አንተ ኢየሱሴ ስደክም ስዎድቅ ስዝል ሆንክልኝ ጉልበትና ሃይል ¹ ታምኜብሃለሁ ኖራለው በጥላህ አርፌ ያስጨነቀኝንም ድካሜን በአንቴ አሸንፌ በሚታየው ነገር እንደይዝል ልቤ እንደይከፈ መፅናናቴ ነህ ኢየሱስ የነገየ ተስፈ ሰው አንተን አምኖ/2* መቼ ይዎድቃል/2* የሱስን ያል/ 2* ብዙ ያተርፈል2* ² እን…

2026-10-29 05:27 👁 313 👍 3 💬 0 ↗ 7

በድካምህ ልጄ እራራልሃለሁ ማዕበሉ ሲመጣ እሸሽግሃለሁ ጨካኝ አይደለሁም ቀንበሬ ልዝብ ነው እምነተህ አይጉደል ፍቅሬን ተማመነው አይዞህ ስትጠመቅ በስሜ አምነህ አይዞህ ተሰርዮአል መከራ ፍዳህ አይዞህ የለብህም ፈጽሞ ኩነኔ አይዞህ መንፈስ ቅዱስ አርጎልሃል ወገኔ የጠላቶችህ ክስ ሙግት ሹክሹክታ በላይህ አንዣቦ ቢነሳህ እርጋታ ያልነበረ ሸክም ቢጫን እላይህ አትፍራ ታላቅ ነው ያንተ መዳንህ አይዞህ ወደኔ ና አትፍራ…

2026-10-28 22:02 👁 1,158 👍 13 💬 0 ↗ 24

መዝሙር ይመጥናል ወይ? የኔ ሕይወት ባንተ ፊት እንደምን ነው.? ልጠይቅህ ጌታዬ በአንተ ዓይን ስታየው ይመጥናል ወይ ቀራኒዮን ያንን ዋጋ ያደርሰኛል ወይ ሰማይ ኢየሱስ ወደ አንተጋ የኖርኩኝ ይመለኝ ክርስትናን የእውነት ብቻ ርቄ እንዳልሆን ጌታ ኢየሱስ ካንተ ፊትህ እውነት ልጠይቅህ አለ ወይ ልብህ ውስጥ መጥቼ እንዳላፍር በፍርድ ወንበር ባንተ ፍትህ ህይወቴን ስታየው አሁን የምኖረው ይመጥናል ወይ ላዘጋጀህው ኑሮ…

2026-10-28 22:00 👁 1,052 👍 8 💬 0 ↗ 13

📌 “እነዚያም...... እግዚአብሔርን ደስ አያሰኙም...” 1ኛ ተሰ 2፥15 🔘 በእግዚአብሔር ፊት አምልኮ ማስቀረትን። 🔘 ቤተክርስቲያን አርፍዶ መምጣትን 🔘 አንካሳ መስዋዕት ማቅረብን 🔘 መንፈሳዊ ጉባኤዎችን መተው(መቅረት) 🔘 መጽሐፍ ቅዱስን ሳያነቡ መዋልና ማደርን 🔘 በእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ወጣ ገባ ማለትን 🔘 እኔነትን 🔘 አምልኮ ሳያበቃ መውጣትን 🔘 በወንድሞች መሀል ጠብን መዝራትን 🔘 ከመጠን ያለፈ ኑሮ መ…

2026-10-28 19:01 👁 1,212 👍 12 💬 0 ↗ 12

የማለዳ ትምህርት 📚የወንጌል ምንነት መረዳት #ሰው በወንጌል የማያፍረው የወንጌል ምንነት የገባው ግዜ ነው። ወንጌል ስለ አላዛር ከሞት መነሳት አይደለም ስለ አምስቱ እንጀራና ሁለቱ ዓሳ መብዛቱ አይደለም ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነው። "ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መ…

2026-10-28 09:03 👁 1,451 👍 20 💬 0 ↗ 3

ብቻ ተመስገን እንደበዛው መጠን እንደ ቸርነትህ( እንደ ምህረትህ) አላመለኩህም አንሶኛል ቃላት ብቻ ተመስገን እልሃለሁ አመሰግንሃለሁ ኢየሱስ ብቻ ተባረክ እልሃለሁ እባርክሃለሁ ኢየሱስ ብጨማምር በላይ በላይ የሚገባህ ከዚህ በላይ ብጨማምር በላይ በላይ ክብርህ ይበልጣል ከዚህ 1) በብዙ ቸርነት በብዙ ምህረት ዛሬን በአይኔ አየው አለፈ ትላንት እስትንፋስ መንገዴን በእጅህ እየያዝክ አቅቶኝ እንዳልወድቅ ሆነህኝ ምር…

2026-10-28 01:04 👁 1,646 👍 26 💬 0 ↗ 34

(无文本内容)

2026-10-28 00:57 👁 2,023 👍 0 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。