መድኃኒቴ ነህ መድኃኒቴ 4* ስከፈኝ ስይዛኝ ትካዜ እረፍቴ ነህ አንተ ኢየሱሴ ስደክም ስዎድቅ ስዝል ሆንክልኝ ጉልበትና ሃይል ¹ ታምኜብሃለሁ ኖራለው በጥላህ አርፌ ያስጨነቀኝንም ድካሜን በአንቴ አሸንፌ በሚታየው ነገር እንደይዝል ልቤ እንደይከፈ መፅናናቴ ነህ ኢየሱስ የነገየ ተስፈ ሰው አንተን አምኖ/2* መቼ ይዎድቃል/2* የሱስን ያል/ 2* ብዙ ያተርፈል2* ² እንድህ ሆኖል ብየ መልለው መለወረው ለሰው ብዙ ነ…
Apostolic pictures
频道@apostolic_pictur and poem https://www.facebook.com/groups/2506049629464184/ end your photo and poems https://www.tiktok.com/@yosefyismashewa1?_r=1&_t=ZN-96XZ0wRubos https://vm.tiktok.com/ZMrLCLV27/ https://youtube.com/@serkyos
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 4.4
- 平均评论
- 0.3
- 平均转发
- 6.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#የደስታ_ዜና_ለቻናላችን_ተከታዮች!_🎉 የተወደዳችሁና የከበራችሁ የ"የቃሉ ማዕድ" ቻናል ቤተሰቦች፤ በጌታ በኢየሱስ ሰላምታ ሰላም እላችኋለሁ! በእግዚአብሔር ቸርነት፣በእገዛውና በጸሎታችሁ ቻናላችን እያደገ መጥቷል፤ አሁን ደግሞ ቴሌግራም ለቻናላችን አዳዲስ የድጋፍና የዝግጅት አማራጮችን ከፍቶልናል። ይህን ቻናል ይበልጥ ማራኪ፣ የተዋበና ለአገልግሎት ምቹ እንዲሆን ለማድረግ አባላቶቻችን ድጋፋችሁ (Boost)…
#የወጣትነት_ዘመንህ_ለማን_ተሰጠ?_🎓⏳ (ለዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ተማሪዎች የተዘጋጀ ምሁራዊና መንፈሳዊ ምክር) 👉የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታዮች፣ በተለይም በካምፓስ ሕይወት ውስጥ የምትገኙ ውድ እህትና ወንድሞቼ፤ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይድረሳችሁ! የዩኒቨርሲቲና የኮሌጅ ቆይታ የሰውን ሕይወት አቅጣጫ ከሚወስኑ ወሳኝ ምዕራፎች አንዱ ነው። በምሁራንና በሶሺዮሎጂስቶች እይታ ይህ ጊዜ ወጣቱ ራሱን የሚያ…
ያሻገረን የቀድሞ የማራናታ ህብረት መዘምራን ለቪድዮ_አማራጭ 👇👇 👉https://youtu.be/bSwY-AfpHSw?si=qgiqGNoPgQaHB-YH ያሻገረን በጸጋው ከልሎ ተራራውን ኮረብታውን ሜዳ አድርጎ ስንቱን አልፌ በድል ቆምያለሁ ይሄው በምስጋና አሸበሽባለሁ ኢየሱስ ነው በድል ያሳለፈኝ [ያሻገረኝ] ምሬትና ሞት ሲከበኝ መራራውን ጣፋጭ አድርጎልኝ ታሪኬን ለዉጦት ነው ዛሬ ያማረብኝ ዛሬም አለኝ አለኝ ምስጋና በ…
POEM 8 ጠላት ሲያንሾካሹክ በእህት ኤልቤቴል ዳንኤል ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ Us 👇 👇👇 👉https://t.me/only1jusus
New Apostolic song አልጥልም መዳኔን ዘማሪት ሊያ ታደሰ ሊያስጥል የሚታገል እምነትና ፍቅርን ተስፋን የሚያሳጣ የዘላለሙን ከንቱ ሚያደርግብኝ የመዳን ተስፋዬን አንዱንም አልሰማም ጠላት ሚያወራውን የተሸከሙኝን ታማኝ እጆቹን በፍጹም አለቅም ኢየሱስዬን አልጥልም መዳኔን ከኢየሱስ ላይ ፍጹም አላነሳም ዓይኔን የምድሩን ግሳንግስ ከመትረፌ ጋራ ከሃይሉ ችሎታ ከእጁ የፅድቅ ስራ አላወዳድረውም ኧሬ አይመዘንም ከ…
(无文本内容)
#እኔ_ለምን_በማየው_ነገር_ልሸነፍ?_👁️⚠️ የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታዮች፣ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይድረሳችሁ! ጥቂት አብረን እንማር፦ እኔ በእግዚአብሔር ቤት እያለሁ፣ የኢየሱስን ዕቃ ጦር ለብሼ በሱ መሠዊያ ላይ የማገልገል ሰው ስሆን ለምን በማየው ነገር እሸነፋለሁ? ምክንያቱስ ምን ይሆን? 🤔 ምክንያቱ ከምንም በላይ እኔ ራሴን በመንፈስ ሕይወት እንዳልገኝ የሚያደርገኝ ኃጢአት ሲሆን፣ ከዛ የኃጢ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。