አዲስ ነገር ከኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀውንና “የምስጋና ቅኝት” የተሰኘ በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ 15 ቅንብሮችን የያዘ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ይህንን አልበም ያዘጋጁትንና በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ የቤተክርስቲያ…
ሁሉም Adadis Apostolic Song እዚህ ያገኛሉ
频道Location Negelle Apostolic church⛪ "ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ።" ኢዮብ 36:24 Our Youtube Channel👇👇 https://www.youtube.com/@NewApostolicSong https://t.me/AdadisMazmurochTsuhuf @ApostolicPayBot @ApostolicSongsSupport @ApostolicSongsBot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 36.7
- 平均评论
- 0.7
- 平均转发
- 47.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 4
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ከእልፍ የተመረጠ የማራናታ ህብረት መዘምራን ከእልፍ የተመረጠ ከእንቁ የከበረ ውዴ የሚወደኝ በዙፋኑ ያለ ሰዎች የሚጠሉት በልቤ ግን አድሮአል አጥብቄ ይዘዋለው ነፍሴን አድኖኣታል |2× ያዘምረኛል ምህረቱን ሳስብ ያዘምረኛል ደግነቱን ሳስብ አይበዛበትም እዘምራለው ክብሬ ይውደቅልህ አመልክሃለው ሰዎች የሚጠሉት ምንም ሳይረዱት የህይወት ማፍለቂያ ጌታን መድሃኒት ደዌው ያደቀቀው እራሱን ሰውቶ የሞትን ሃይል ውጧል በመ…
#የተሻገረ ሰው አምልኮ ጎሮ አጥቢያ #ካንተ የተነሳ ነው WORSHIP በልቤ ብዙ ምስጋና አለ አፌ ዝማሬን ተሞልቷል |2× ይሄ ሁሉ መልካም ነገር እንዲህ ከቦኝ ያለው |2× ካንተ የተነሳ ነው |4× ቃልኪዳኔ ተፈጽሞልኛል በረከትህ ተትረፍርፎልኛል በሰማይ ካንተጋ አስቀመጥከኝ ህይወት ከነትርፉ ሆንከኝ ይሄ ሁሉ መልካም |በጎ ነገር እንዲህ ከቦኝ ያለው |2× ካንተ የተነሳ ነው |4× በዋዛ የማይሞላ የህይወቴን ጥል…
የሱስ ሆይ በፊትህ ልቅረብ ተዋርጄ በተሰበረ ልብ ዘውትር ዛሬስ ራሴን ክጄ እኔ ዝቅ ብዬ ከፍ ከፍ ላድርግህ የጌቶች ጌታ ነህ ላክብርህ ላንግስህ ዝቅታ ነው የኔ ምርጫ ከእግሮችህ ስር መፍሰስ በእንባዬ እያራስኩ በፀጉሮቼ ማበስ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ማረከ የሱስ ፍቅርህ ስንቱን ሳበ መአዛህ ስንቱን ማረከ ስንቱ ተማርኮ ስንቱ ተይዞ ካንተ ጋር ቀረ አንተን ወዶ እኛም ተማርከን እኛም ተይዘን ካንተ ጋር ቀረን አንተን…
በአንድ ክልክ ብቻ ሁሉንም የአምልኮ መዝሙር እንዴት እንደምትጠቀሙ ለማዎቅ ይህንን VIDEO እስከመጨረሻው እዩት ትወዱታላችሁ
የአምልኮ መዝሙሮች ብቻ በአንድ ስብስብ ይኸው ቀረበልህ👇 ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ለማስቀረት ቻነላችን ቀላል አሰራር ዘርግቷል Song Menu @NewApostolicSong 1.እንደነበርኩ አይደል👉 https://t.me/NewApostolicSong/12400 2.ቼርነትህ በስቶልኝ👇 https://t.me/NewApostolicSong/16899 3.ሰማያትን በብልሃት ሰርተሃል👇 https://t.me/NewApostolicSong/1…
የአምልኮ መዝሙሮች ብቻ በአንድ ስብስብ ይኸው ቀረበልህ👇 ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ለማስቀረት ቻነላችን ቀላል አሰራር ዘርግቷል Song Menu @NewApostolicSong 1.እንደነበርኩ አይደል👉 https://t.me/NewApostolicSong/12400 2.ቼርነትህ በስቶልኝ👇 https://t.me/NewApostolicSong/16899 3.ሰማያትን በብልሃት ሰርተሃል👇 https://t.me/NewApostolicSong/1…
በጎፋ እናት አጥቢያ የአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ ኮንፍረንስ #ዝማሬ_ለልዑል_ስለቴን_እከፍላለሁ ለልዑል [ለኢየሱሴ] ስለቴን እከፍላለሁ የምስጋናን ነዶ [መስዋዕት] ይዤ እገባለሁ ፍቱ እርሱ ቀድሞልኝ ሰምሯል [ተቃንቷል] መንገዴረ ዛሬ መጣሁኝ ልፈጽም ስለቴን በምስጋናዬ በአምልኮዬ በእልልታዬ ላክብረው ጌታዬን በዝማርዬ በውዳስዬ በሙገሳዬ ላንግሰው ኢየሱሴን ፩| ከፊቴ ቀድሞ ዎቶልኝ ኢየሱስ ጌታዬ አሰማመረ ህይወቴ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。