❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መዝሙር 🗒🗒🗒🗒🗒🗒🗒 ከበረከት ጠግበያለሁና ከእጆችህ በልቻለሁና ጌታ በመልካም ምክርህ ረክቻለሁና በአንተ ምህረት በቤት አለሁና ጌታ አንተን ብቻ እጠራሃለሁ ሁሌ የሱስ የሱስ ብዬ በክንድህ እደገፋለሁ ማምለጫ አለት የሆነ እረኛዬ ነህ የምታሳጣኝ የለም የሚታሳድረኝ በለመለመ መስክ ምክርህ መልካም ነው ተግሳፅህ ሚውደድ ምሪቱ ልዩ ነው በእረፍቱ ውሃቸው ነፍሴን መለስካት ስለ ስምህ በጽድቅ አዳ…
ሁሉም Adadis Apostolic Song እዚህ ያገኛሉ
频道Location Negelle Apostolic church⛪ "ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ።" ኢዮብ 36:24 Our Youtube Channel👇👇 https://www.youtube.com/@NewApostolicSong https://t.me/AdadisMazmurochTsuhuf @ApostolicPayBot @ApostolicSongsSupport @ApostolicSongsBot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 38.6
- 平均评论
- 0.2
- 平均转发
- 43.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 5
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#ዘማሪት_ዘነበች_መህዲ|ሀናን| #ዝማሬ_እንደ_ልቤ እንደ ልቤ |፬| በለኝ |፪ እንደ ልቤ በለኝ በለኝ እንደ ልቤ በለኝ የምወድሽ [ህ] ልጄ በለኝ መንግስትህ ልታወርሰኝ |፪ ባይኔ ሙሉ ተስለህ በነፍሴ ውስጥ ለብቻህ ጌታ ሆነህ ሁሌ አሳቤ ብቻ በለኝ እንደ ልቤ ልቤ ከልብህ ይስማማልኝ ውዴ ምርጫዬን ይውደድልኝ ሃሳብህ ሃሳቤን ያሸንፈው ነፍሴ ፍቅርህን ትፈልገው |፪ ኢየሱስ አንተ ብቻ ውደደኝ የኔ የራሴ ብለህ ጥራ…
ከእልፍ የተመረጠ የማራናታ ህብረት መዘምራን ከእልፍ የተመረጠ ከእንቁ የከበረ ውዴ የሚወደኝ በዙፋኑ ያለ ሰዎች የሚጠሉት በልቤ ግን አድሮአል አጥብቄ ይዘዋለው ነፍሴን አድኖኣታል |2× ያዘምረኛል ምህረቱን ሳስብ ያዘምረኛል ደግነቱን ሳስብ አይበዛበትም እዘምራለው ክብሬ ይውደቅልህ አመልክሃለው ሰዎች የሚጠሉት ምንም ሳይረዱት የህይወት ማፍለቂያ ጌታን መድሃኒት ደዌው ያደቀቀው እራሱን ሰውቶ የሞትን ሃይል ውጧል በመ…
Apostolic song በመስቀል ፍቅር የጠራህኝ በመስቀል ፍቅር የጠራህኝ በማያልቅ ምህረት የታሰብኩ በዘላለማዊ ች ርነትህ የተያዝኩ በፍቅር ገመድ ያልተለየኝ ያንተ ጥበቃ ዘውትር በህይወቴ ዘመን ሁሉ ኧረ እንደኔ ማነው የታደለው ደጉ እጁ ያልተለየው ኧረ እኔ ነኝ በምህረትህ ጥላ የኖርኩኝ ኧረ እኔ ነኝ መልካምነትህ ያልተለየኝ ኧረ እኔ ነኝ በፍቅር ገመድ የታሰርኩ ኧረ እኔ ነኝ ለሰማይ መንግስት የታጨሁ 1) ስን…
የአምልኮ መዝሙሮች ብቻ በአንድ ስብስብ ይኸው ቀረበልህ👇 ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ለማስቀረት ቻነላችን ቀላል አሰራር ዘርግቷል Song Menu @NewApostolicSong 1.እንደነበርኩ አይደል👉 https://t.me/NewApostolicSong/12400 2.ቼርነትህ በስቶልኝ👇 https://t.me/NewApostolicSong/16899 3.ሰማያትን በብልሃት ሰርተሃል👇 https://t.me/NewApostolicSong/1…
Situ na baate Yidiidiyaa Situ na eege malee ani silaa badeeran turee Situ na baate malee ani silaa asi hin gahun turee/*2 Gaara jabaa gadi qabdee haala naaf mijeessitee Bara hamaa sana keessa baattee na dabarsitee/*2 Galatoomi waanan siin jedhu hin qabu Eebbif…
🎤"አነጋግሮታል ነገሬን"🎧 የምህራብ ማስ ኳየር መዘምራን እናገራለው ህይወትን በሞተው ነገር ላይ እኔ አውጃለው ሰላምን ባወከኝ ነገር ላይ የሚታየው ሁኔታ ከባድ ቢመስልም በእግዚአብሔር እጅ የተያዘው ሞቶ አይሸትም ያበቃ ነገር የለም*2 ያለቀ ነገር የለም*2 እግዛብሄር አላለም እርሱ አልችልም አላለም እርሱ አብቅቷል አላለም በቃ አለቀ አላለም ይችላል ታሪክ መስራት ይችላል ይችላል ተአምር መስራት ይችላል ይችላል…
መዳኔን አላቃልለውም እንዲሁ እንደከንቱ አላየውም ደምህን አላቃልለውም እንዲሁ እንደከንቱ አልቆጥረውም ትርጉም አለው ኦሆ ሆ ሆ ኦሆ የፈጸምከው በመስቀል ስለኔ የዋልከው በቀራኒዮ ኦሆ ሆ ሆ ኦሆ ነፍስን ሰጠህ ኦሆ ሆ ሆ ኦሆ አዳንከኝ ህይወትን ሰውተህ እኔ ሳላውቅህ አስቀድመህ አወከኝ እኔ ሳልወድህ አንተ ግን ወደድከኝ ፍቅርህ የበረታ እሩሁሩ የሆንህ ነፍስን ሰተህኝ እኔ ስጠራህ የፍቅርህ ሀያልነት ልቤን ገዝቶታል…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。