አሜን - AMEN

频道
@AmenApostolicMedia · 未分类 · — · —

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መልቲሚዲያ አገልግሎት

广告 A
最近同步 9 天前
收录于 2026-10-20
订阅数 1.5万 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 4,641 近 24h 2,517
互动率(ERR) 16.6% 7 天发帖 7
广告投放评级 A Ads Index 81

订阅数趋势

10-20 18:23 → 10-26 01:14 · 区间变化 +35

最低 1.5万 最高 1.5万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
248
平均评论
0
平均转发
0
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ታግሶ መቀበል! “እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው።” [መዝ. 145፥9] ቅዱሳን ሁላችን የእግዚአብሔር ቸርነት፣ በህይወታችን፣ በኑሮአችን፣ በትዳራችን፣ በልጆቻችን እንዲሁም በስራችን ለማየት ዘወትር እግዚአብሔርን በጸሎት ብሎም በጾም ደጅ የምንጠና ብዙዎች ነን። ምንም እንኳ የጥያቄዎቻችን መልስ እንዲፈጥን ብንመኝም ጥቅሱም የሚነግረን ግን ቸርነቱን የሚያዩት፣ የሚቀበሉት የታገሱት ብቻ እንደሚሆኑ ያሳስበናል። እስ…

2026-10-20 10:02 👁 1,178 👍 198 💬 0 ↗ 0

የነገሮቻችን ውበት! “ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው።” [መክ. 3፥11] በዚህ የመልዕክት ቃል “ነገርን ሁሉ” በሚለው ቃል ውስጥ ፍጥረትንንና እንዲሁ የእኛ ነገር [ጉዳይ] በእርሱ እጅ መሆኑን ያስረዳናል። በእግዚአብሔር ዘንድ የሚሰሩ [የሚበጁ] ነገሮች ሁሉ በውበት ተሰርተው የሚታዩበት የራሳቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጣቸው ጊዜ አላቸው። ለሁሉ ጊዜ አለው ብሎ ካስቀመጣቸው ክፍል ውስጥ አንዱን ብንወ…

2026-10-19 10:01 👁 1,965 👍 236 💬 0 ↗ 0

በምህረቱ እንበርታ! “ምሕረትህ በዓይኔ ፊት ነውና፥ በእውነትህም ተመላለስሁ።” [መዝ. 26፥3] በክርስትና ህይወት ጉዞ ውስጥ በእግዚአብሔር ፊት ሳንታጣ ለመመለስ ብርታት የሚሆነን የእርሱ የምህረት ብዛት ሁልጊዜ በፊታችን ተስሎ ከታየን ብቻ ነው። በብርታታችንም ይሁን በድካማችንም ጊዜ ዘወትር በአይናችን ፊት ምህረቱ የሚታየን ከሆነ እግሮቻችን ሳይንሸራተቱ በቤቱ በመመላለስ ይቆማሉ። “ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወ…

2026-10-18 10:05 👁 2,296 👍 230 💬 0 ↗ 0

ብርቱው ግንብ “በከተማይቱም ውስጥ ብርቱ ግንብ ነበረ፥ የከተማይቱም ሰዎች ሁሉ፥ ወንዱና ሴቱ ሁሉ፥ ወደዚያ ሸሹ፤ ደጁንም በኋላቸው ዘጉ፥ ወደ ግንቡም ሰገነት ላይ ወጡ።” [መሳ. 9፥51] አቤሜሌክ ህዝብን አታልሎ ሰባውን የይርበአልን ልጆች አርዶ አገርን ሊያጠፋ የተነሳ ነፍሰገዳይና ጨካኝ መስፍን ነበር። በሴኬም የነበሩትን ህዝብ ሲያጠፋ በተደበቁበት አልብሪት ዋሻ ውስጥ ለህጻን ለአዋቂ ሳይራራ በጭስ አፍኖ የገ…

2026-10-17 10:04 👁 2,593 👍 220 💬 0 ↗ 0

የሚበዛልን ወይስ የሚበዛብን? “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።” [1ኛ ቆሮ. 15፥58] የጌታ ስራ ወይም አገልግሎት እንደ ጥሪያችንና እንደ ተሰጠን ጸጋ መጠን በብዛት ሊፈልገን ይችል ይሆናል። ከጌታ ስራ የተነሳ ብዙ ልንደክምም እንችል ይሆናል። “ትጋት ግን ስለ በዛበት ወዶ ወደ እናንተ ይ…

2026-10-16 10:01 👁 3,040 👍 219 💬 0 ↗ 0

የሚያድግ ቅድስና! “በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።” [2ኛ ቆሮ. 7፥1] መጽሐፍ ቅዱስ ዳግም የተወለዱ ክርስቲያኖች “ቅዱሳን ለመሆን” እንደተጠሩ ቃሉ ይናገራል። ይህ በክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል የተሰራ የመቀደስ ስራ እኛም በተራችን በዚህ ምድር ቆይታችን እየተገበርነው ማለትም እለት እለት ለእርሱ እየተለየንና እየተቀደስን እንሄዳለን። በክር…

2026-10-15 10:01 👁 3,353 👍 251 💬 0 ↗ 0

https://youtu.be/M7YNnOxmtyY?si=Mv2XL9Gy3-xzP-z9 ሰላም የአሜን መልቲ ሚዲያ ተከታታዮች! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እውነትን የመጠበቅ አገልግሎት "በእግዚአብሔር ልጅ ማመን እንዴት?" በሚል ርዕስ ተከታታይ ዝግጅቶች ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ይህም ዝግጅት እምነታችንን ለማጽናት ብሎም መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ልጅ የሚያስተምረው ት…

2026-10-15 01:33 👁 3,197 👍 156 💬 0 ↗ 0

"በማስተዋል ጸልዩ!" “ስለዚህ ነገር ከእኔ እንዲለይ ሦስት ጊዜ ጌታን ለመንሁ። እርሱም፦ ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ።" [2ኛ ቆሮ 12፥8-9] ጳውሎስ በመገለጥ ታላቅነት እንዳይታበይ ወደ ሕይወቱ የመጣው መውጊያን ከእርሱ እንዲለይ ወደ ጌታ ለምኖ እንደነበረ በ 2ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 12 ላይ ተናግሯል። በዚህ ስፍራ ላይ ለአንድ ክርስቲያን እንዲተላለፍ ከተፈለጉት ነገሮች ውስጥ ጥቂቶቹን ማ…

2026-10-13 10:00 👁 4,284 👍 303 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。