የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነጽሑፍ ክፍል ከዚህ በፊት በቢሾፕ ደጉ ከበደ የተዘጋጀውን “በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ” መጽሐፍ የእንግሊዘኛ ትርጉም ማቅረቡን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ከዓመታት በፊት የመጀመሪያው እትም በአማርኛ ቀጥሎም በአፋን ኦሮሞ ሲዘጋጅ ዓላማው ለቋንቋው ተናጋሪዎች የወንጌልን እውነት በቀላል እንዲረዱት ነበር። ባለፉት ዓመታትም መጽሐፉ በተደጋጋሚ ታትሞ ከ50,0…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 259.3
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የተዘጋጀልን አክሊል “ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥” [2ኛ ጢሞ. 4፥8] ለመንፈሳዊ ሩጫ እና ተጋድሎ ትልቁ አቅምና ጉልበት በፊታችን የተዘጋጀውና ከእግዚአብሔር የምንቀበለው ዋጋ ነው፤ እርሱም የጽድቅ አክሊል! በትግል ወይም በወሳኝ ፍልሚያ ውስጥ በነፍስ ተወራርደን የምንታገልበት ጉልበት የሚወሰነው ከትግሉ በኋላ ልንቀበለው ያለው የድል ነሺ ዋጋ እስከታየን ድረስ ብቻ ነው። ይህን ሩጫ ወይም ትግል ል…
ማንን ልከተል? “ነፍሴ በኋላህ ተከታተለች፥” [መዝ. 63፥8] በምንኖርበት በዚህ አለም በውስጣችንም ይሁን በውጫችን አላማ አድርገን የምንከተለውን የህይወታችንን ጌታ ፈጽመን ተጠግተን ካልተከተልነው በእኛና በነፍሳችን ጌታ መካከል የሚገባና እኔንም ተከተለኝ የሚሉ ሊያስከትሉንና ከእርሱ ሊለዩን የሚተጉ ብዙ ናቸው። መዝሙረኛው “እነርሱ ግን ነፍሴን ለከንቱ ፈለጓት፤” [መዝ. 63፥9] በማለት ፈላጊዎቿ ብዙ እንደሆ…
የትህትና ከፍታ “የተዋረዱትን ወደ ላይ ያወጣል፥” [ኢዮብ 5፥11] ወደ ላይ መውጣት በመንፈሳዊውም ይሁን በገሃዱ አለም ትርጉሙ ተመሳሳይነት አለው። ወደ ላይ ወጣ ማለት ከፍ አለ፣ ከበረ፣ ከሌሎች በለጠ፣ ጨመረ የሚል ሲሆን በመንፈሳዊ ትርጉም የሚጨምረው የተለየ ፍቺ የላይኛው መንገድ የሚለውን የክርስትና ህይወት ሩጫን ፍጻሜን ሰማይ መግባትን ያሳየናል። ይሄ ክብርና መከናወን በመዋረድና በትህትና የሚገኝ መሆኑን…
በፈተና ጽኑ! “ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤” [1ኛ ቆሮ. 10፥13] በህይወታችን የሚገጥሙን በምድራዊም ይሁን መንፈሳዊ ፈተናዎችን ስንፈተን እንደሰው የሚታየን ፈተናው በእኛ ላይ ብቻ የመጣ፣ ከሰው የተለየ ፈተና፣ እንደ እኛ እየተፈተነ ያለ በምድር ላይ እንደሌለ እንዲያውም “ተዉኝ! የእኔ ፈተና የተለየ ነው!” እንደምንል በመንፈስ የተረዳው ጳውሎስ “ሌላ ሰው በሚፈተነው ፈተና እንጂ…
የእርሱ የሆኑቱ! “የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።” [ገላ. 5፥24] በዚህ የእግዚአብሔር ቃል የምንረዳው ገዢ ሃሳብ የእርሱ የሆኑት ሰዎች መገለጫን ነው። የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ወገኖች ለሰው የሚገለጡበት መገለጫቸው ውጫዊ ነገር ሳይሆን መገለጫቸው ቅድስና መሆኑን በግልጽ ያሳየናል። ስጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ተሰቅለው በመንፈስ ህያውነት የሚመላለሱ ናቸው። ስለዚህ…
ደስታን ማየት የሚወድድ! “እግዚአብሔርን በመፍራት ደስታውን ያያል።” [ኢሳ. 11፥3] እግዚአብሔርን መፍራት የደስታችን ምንጭ እንደሆነ በዚህ የእግዚአብሔር ቃል በግልጽ እንረዳለን። በዘመናቸው ሁሉ እርሱን በመፍራት የሚኖሩ ሰዎች በኖሩበት ዘመን ሃዘንን ከህይወታቸው፣ ከቤታቸው፣ ከኑሮአቸው እያራቀ እድሜያቸውን በደስታና በተድላ የሚፈጽሙ ሆነዋል። መጽሐፍ ቅዱስ በዘፍ. 42፥18 “በሦስተኛውም ቀን ዮሴፍ እንዲህ…
ከግብዝነት [ከማስመሰል] መጠበቅ! “አስቀድማችሁ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ፥ እርሱም ግብዝነት ነው።” [ሉቃስ 12፥1] ግብዝነት የሚለው ቃል በዚያ ዘመን ሮማውያን የሚጠቀሙበት ቃል ነበር ይባላል። ቃሉን የሚጠቀሙት ዛሬ ተዋናይ ቀድሞ (ቲያትረኛ) የምንላቸው ድራማ የሚሰሩን ሰዎች የሚጠሩበት መጠሪያ እንደነበር ታሪክ ይነግረናል። እኛ “ተዋናይ - እከሌ” ብለን እንደምንጠራ እንዲሁ “ግብዝ - እከሌ” ብለው ይጠሯ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。