📌 የተራራው ስብከት ትምህርት ክፍል 10/2 " እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም.... መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።" ማቴ 5:13-16 @ACEBoleHermo…
Apostolic church of Ethiopia, Bole Hermon Branch
频道"፤ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤" (ኦሪት ዘዳግም 6: 4)
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የተራራው ትምህርት ክፍል 10/2 @ACEBoleHermon
📌 የተራራው ትምህርት ክፍል 10/1 " እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። " ማቴ 5:13-14 @ACEBoleHermon
የተራራው ትምህርት ክፍል 10 @ACEBoleHermon
📌 የተወደዳችሁ ውድ ቅዱሳን ማንም የማይቀርበት የምክክር ጉባኤ ፊታችን እሁድ ጥቅምት 15, 2019 ዓ/ም ይኖረናል። ከትልቅ አደራ ጋር ወሳኝ የሆነ ነገር እንመክራለን። መልዕክቱ ለሁሉ እንዲተላለፍ እንተጋገዝ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።
አዲስ ነገር ከኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀውንና “የምስጋና ቅኝት” የተሰኘ በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ 15 ቅንብሮችን የያዘ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ይህንን አልበም ያዘጋጁትንና በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ የቤተክርስቲያ…
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ። ዘወትር አርብ በሚኖረን የአዳር ጸሎት ዘወትር በመስዋዕት ኪዳን የምትቆሙ የምትገኙ ቅዱሳን እጅግ ከልቤ እባርካችኋለሁ ቤተክርስቲያንም ትባርካችኋለች። ነገ አርብ የእናቶች ኮንፈረንስ የሚጀምርበት ቀን ስለሆነ ሳምንት እንጂ ነገ አዳር ጸሎት አይኖረንም። ተነጋገሩ @ACEBoleHermon
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。