የሕግ ቤት

频道
@Lawsocieties · 未分类 · — · 英语

የሕግቤት Access legal information from Law center, The House of Law. ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ https://www.facebook.com/lawsocieties @HigBet #ሕግ_ቤት [email protected]

广告 B
最近同步 19 分钟前
收录于 2026-10-20
订阅数 8,043 7 日 +82 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,068 近 24h 784
互动率(ERR) 9.7% 7 天发帖 1
广告投放评级 B Ads Index 64

订阅数趋势

10-20 20:07 → 10-30 01:14 · 区间变化 +82

最低 7,961 最高 8,043 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
1.8
平均评论
0
平均转发
5.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
3

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🚨 ውድ ግብር ከፋዮቻችን በአዲሱ የፌደራል የታክስ አስተዳደር ማሻሻያ አዋጅ (ቁጥር 1434/2018) መሠረት ከደረሰኝ አጠቃቀም እና ከድርጅት አመራሮች ተጠያቂነት ጋር የንግድ ማህበረሰቡ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌 የደረሰኝ ጥፋትና የቅጣት መጠኖች (አንቀጽ 125 እና 137) · ❌ ደረሰኝ አለመስጠት፦ በእያንዳንዱ ያልተሰጠ ደረሰኝ 100,000 ብር አስተዳደራዊ ቅጣት ይጣላል (ይህ ቅጣት በባለሥል…

2026-10-28 19:53 👁 784 👍 4 💬 0 ↗ 10

(无文本内容)

2026-10-20 23:33 👁 1,259 👍 0 💬 0 ↗ 2

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ቀን ሊከበር ነው! ⚖️💎 በሺዎች የሚቆጠሩ የፌዴራል ጠበቆች አምረው፣ ደምቀው እና ተውበው በሚታዩበት ልዩ ቀን‼️ ሁሉንም የፌዴራል ጠበቆች በአንድ ጥላ ስር የሚያሰባስበው ታላቅ "የጠበቆች ቀን" (Lawyers' Day) በቅርብ ቀናት ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ሊካሄድ መሆኑን በዝግጅት ኮሚቴው ይፋ ሆነ! ✔️💎 ጠበቆች በሀገር ግንባታ፣ በሕግ የበላይነት እና በፍትህ ማረጋገጥ ሂደት ውስጥ የሚ…

2026-10-20 23:33 👁 1,025 👍 5 💬 0 ↗ 2

(无文本内容)

2026-10-19 00:50 👁 1,628 👍 0 💬 0 ↗ 17

#ለመረጃ: ለአትክልት እና ፍራፍሬ ማቀናበር እና ማቆየት የሥራ ዘርፍ የሚያስፈልጉ የካፒታል ዕቃዎች ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው እንዲገቡ የገንዘብ ሚኒስቴር የማሻሻያ ደብዳቤ አውጥቷል! መመሪያ ቁጥር 1064/2017 የኢንቨስትመንት ማበረታቻን ለማስፈጸም የወጣውን መመሪያ ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ተቀምጧል!

2026-10-19 00:50 👁 1,596 👍 0 💬 0 ↗ 6

(无文本内容)

2026-10-14 19:28 👁 2,255 👍 0 💬 0 ↗ 1

📌 ያለ ሕግ ሰላም ይኖራል? አንዳንዶች "ሕግ ነፃነቴን ይገድባል" ይላሉ፤ ነገር ግን ሕግ በሌለበት ቦታ እውነተኛ ሰላም ሊኖር አይችልም! ሕግ የሌለበት ሰላም: ጊዜያዊ ወይም በኃይለኞች ፍላጎት ላይ የተመሠረተ የውሸት እፎይታ ነው። ሕግና ፍትሕ ሲኖሩ: የሁሉም ሰው መብት ይከበራል፤ የሕግ የበላይነት ባለበት ቦታ ደግሞ ዘላቂ ሰላም ይነግሣል። ሕግ ሰላምን የሚጠብቅ አጥር እንጂ ነፃነትን የሚያስር እሰር አይደለም።…

2026-10-13 21:00 👁 1,563 👍 1 💬 0 ↗ 5

(无文本内容)

2026-10-08 16:14 👁 2,526 👍 0 💬 0 ↗ 3

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。