ይኼና ያህል እኛ ቋንቋ አናቅምና ነው ☝️ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) Share & join👉https://t.me/yeilyaswedaje
የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ደርሶች ማግኛ ቻናል
频道(በአላህ ፍቃድ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ደርሶች ፤ ሙሀደሮች እንዲሁም አጫጭር ሪሳላዎችን በዚህ ቻናል እንለቃለን። የትኛውም አስተያየት ካላቹ በጉሩፑ ዙሪያ በሩ ክፍት ነዉ ከታች ባለዉ ሊንክ አሳዉቁኝ t.me/Mesud2187
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 18.3
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ድንበር አላፊዎች ❗️ክፍል 1 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) share & join 👉https://t.me/yeilyaswedaje
ሰዎች ዋናው ልብ ነው ይላሉ ❤️ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/yeilyaswedaje
ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል? 🥺 ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ። ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብለው ለኢንተርሴሽን #ሸፋዓ የሚቆሙልህ ውድ ነቢይ ረሱል ﷺ ብቻ ናቸው። ታዲያ ዛሬ ለሚያስፈልጉህ ሰዎች ሁሉ መልእክት ፅፈህ፣ ለነገው ዋስትናህ ለሆኑት ነቢይ ﷺ አንድ ሰለዋት ልከሃል? አሁኑኑ ምላስህን በውድ ስጦታ…
ሰባሑል ኸይር ያ ሸባብ! አላህ እንዲህ ብሏል፡ ﴿وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾ «እናንተ ምእመናን ሆይ! (ትድኑ) ትሳኩ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ ተውበት አድርጉ (ተመለሱ)።» [1][2] ተውበት የስኬት መንገድ እና የአንድ ባሪያ የመዳን ሰበብ ነው… ስለዚህ ተውበትህን አታዘግይ፣ ወንጀልህንም ቸል አትበል፤ በፈጸ…
በአካባቢያችሁ ቁርኣን ወይም ኪታብ የሚያስተምሩ፣ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች ኑሯቸው ምን ይመስላል? ምን ያህል ድጋፍስ ይደረግላቸዋል? የቤት ኪራይ፣ የቤተሰብ ወጭ፣ የህክምና፣ የልጆች ትምህርት፣ ብዙ ጣጣዎች አሉ። የአብዛኞቹ ኑሮ በጣም ከባድ ነው። አላህ አቅም የሰጠው ሰው ቢያግዛቸው ለነሱ ብቻ ሳይሆን ለህዝብ ጭምር ትልቅ ውለታ መዋል ነው። IbnuMunewor
በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ 🎬 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ለወዳጅ ዘመዶ ሼር እያደረጋቹ 👇 https://t.me/yeilyaswedaje
👉ኒቃብ ዒባዳ ነው ወይ🎬 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) Telegram🪁https://t.me/yeilyaswedaje
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。