ነፍሴ... ለወዲያኛው አለም፣ ለማይቀረው ጎጆሽ፤ ምንን አሰናዳሽ፣ ለቀጣይ ህይወትሽ። እያልኩኝ ለነፍሴ፣ ጥያቄ አቀርባለሁ፤ ምታወራኝ መስሎኝ፣ ምላሽ ጠብቃለሁ። ለካ የራሴው ነፍስ፣ ከራሴው ዘንዳ ናት፤ አብራኝ ነው ምትኖረው፣ እስካለሁ በህይወት። እናማ እላታለሁ፣ ደግሜ ለነፍሴ፤ አስታውሳታለሁ፣ እራሴው ለራሴ። መንገድሽ ረዥም ነው፣ በጣምም እሩቅ ነው፤ ወደዛ መጓዝሽ፣ ፍፁም የማይቀር ነው። እናማ ነፍሴዋ፣ ሁሌም…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.1
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል። በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው…
ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው
❓የነቢያችን 🤍 እናት ወደ መድና ነቢያችንን ይዛ ለምን ሄደች? ꜱᴩᴏɴꜱᴏʀᴇᴅ ʙʏ @sunnawave
ቆም ብለህ ራስህን ጠይቅ፡ የህይወትህን ታሪክ ማን እየጻፈው ነው? 🕰️🔥 እድሜህ ገፍቶ፣ ጉልበትህ ከዳህ፣ የፊትህ መስመር የህይወትህ እና የጊዜ ማህተም 📜 በሆነበት ቀን... መስተዋቱ ፊት ቆመህ ያንን የወጣትነት ጊዜህን ስትመለከት ምን አይነት ስሜት ይሰማሃል❓ ዛሬ በጉልበትህ፣ በሰዓትህ እና በህይወትህ ላይ የምታደርጋቸው ምርጫዎች ነገ መስተዋቱ ውስጥ ለሚመለከተው አዛውንት ኩራት ይሰጡታል ወይስ ንስሐ❓ ብዙ…
بسم الله الرحمن الرحيم ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል። 📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ ➠ የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመ…
هو الخالق وأنت المخلوق هو الكبير وأنت الصغير هو الغني وأنت الفقير هو العزيز وأنت الذليل هو المعبود وأنت العبد هو الرحيم وأنت المرحوم هو المالك وأنت المملوك هو الرزاق وأنت المرزوق هو المُعطي وأنت المُحتاج فلا تنسَ نفسكَ !
መፍትሄ ከመስጠት በላይ፣ 'አለሁልህ' የሚል የቅርብ ሰው ማግኘት ብቻውን ለሰዎች ትልቅ ትርጉም አለው።
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。