ሰሃቦች በቆሙበት ቁም

频道
@Suhaboch · 未分类 · — · 阿拉伯语

ሶሃቦች በቆሙበት ቁም t.me/Suhaboch

广告 D+
最近同步 8 天前
收录于 2026-10-21
订阅数 5,660 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 152 近 24h 81
互动率(ERR) 1.4% 7 天发帖 5
广告投放评级 D+ Ads Index 32

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0.1
平均评论
0
平均转发
0.2
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ነፍሴ... ለወዲያኛው አለም፣ ለማይቀረው ጎጆሽ፤ ምንን አሰናዳሽ፣ ለቀጣይ ህይወትሽ። እያልኩኝ ለነፍሴ፣ ጥያቄ አቀርባለሁ፤ ምታወራኝ መስሎኝ፣ ምላሽ ጠብቃለሁ። ለካ የራሴው ነፍስ፣ ከራሴው ዘንዳ ናት፤ አብራኝ ነው ምትኖረው፣ እስካለሁ በህይወት። እናማ እላታለሁ፣ ደግሜ ለነፍሴ፤ አስታውሳታለሁ፣ እራሴው ለራሴ። መንገድሽ ረዥም ነው፣ በጣምም እሩቅ ነው፤ ወደዛ መጓዝሽ፣ ፍፁም የማይቀር ነው። እናማ ነፍሴዋ፣ ሁሌም…

2026-10-21 00:12 👁 45 👍 0 💬 0 ↗ 1

አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል። በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው…

2026-10-20 19:35 👁 49 👍 0 💬 0 ↗ 0

ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው

2026-10-19 00:05 👁 79 👍 0 💬 0 ↗ 0

❓የነቢያችን 🤍 እናት ወደ መድና ነቢያችንን ይዛ ለምን ሄደች? ꜱᴩᴏɴꜱᴏʀᴇᴅ ʙʏ @sunnawave

2026-10-17 19:34 👁 95 👍 0 💬 0 ↗ 0

ቆም ብለህ ራስህን ጠይቅ፡ የህይወትህን ታሪክ ማን እየጻፈው ነው? 🕰️🔥 ​እድሜህ ገፍቶ፣ ጉልበትህ ከዳህ፣ የፊትህ መስመር የህይወትህ እና የጊዜ ማህተም 📜 በሆነበት ቀን... መስተዋቱ ፊት ቆመህ ያንን የወጣትነት ጊዜህን ስትመለከት ምን አይነት ስሜት ይሰማሃል❓ ዛሬ በጉልበትህ፣ በሰዓትህ እና በህይወትህ ላይ የምታደርጋቸው ምርጫዎች ነገ መስተዋቱ ውስጥ ለሚመለከተው አዛውንት ኩራት ይሰጡታል ወይስ ንስሐ❓ ​ብዙ…

2026-10-16 07:48 👁 139 👍 1 💬 0 ↗ 0

​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል። ​📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ ➠ ​የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመ…

2026-10-07 22:41 👁 219 👍 0 💬 0 ↗ 0

هو الخالق وأنت المخلوق هو الكبير وأنت الصغير هو الغني وأنت الفقير هو العزيز وأنت الذليل هو المعبود وأنت العبد هو الرحيم وأنت المرحوم هو المالك وأنت المملوك هو الرزاق وأنت المرزوق هو المُعطي وأنت المُحتاج فلا تنسَ نفسكَ !

2026-09-23 05:55 👁 318 👍 0 💬 0 ↗ 1

መፍትሄ ከመስጠት በላይ፣ 'አለሁልህ' የሚል የቅርብ ሰው ማግኘት ብቻውን ለሰዎች ትልቅ ትርጉም አለው።

2026-09-23 00:48 👁 272 👍 0 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。