(无文本内容)
NGCS PARENTS GRADE 1-8
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 25.1
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 7.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች (1)' with you
I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you
ቀን ሐሙስ ጥቅምት 5/2019ዓ.ም የዘንድሮ 2019 ዓ.ም የ 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና(ሚኒስትሪ) ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር የያዘ ኤክሴል ፋይል ከዚህ በታች አስቀምጠናል ከፍታችሁት በማየት በልጆቻችሁ ስም ላይ በአባታቸው ስም ላይ በአያት ስም ላይ እንዲሁም ዕድሜያቸው ላይ ስህተት ካለበት በአስቸኳይ በ0911368824 ላይ በመደወል እንድታሳውቁን እናሳስባለን ። በተጨማሪም የዘንድሮ ተፈታኝ ሆና ነገ…
ቀን:-ማክሰኞ ጥቅምት 3/2019 ዓ.ም የ ዘንድሮ 2019ዓ.ም የ 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና (ሚኒስትሪ) ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር የያዘ ኤክሴል ፋይል ከዚህ በታች አስቀምጠናል ከፍታችሁት በማየት በልጆቻችሁ ስም ላይ ወይም በአባታቸው ስም ላይ እንዲሁም በአያት ስማቸው ላይ ስህተት ካለበት በአስቸኳይ በ0911368824 ላይ ደውላችሁ እንድታሳውቁን እናሳስባለን ከዚህም በተጨማሪ የዘንድሮ ተፈታኝ ሆና…
ቀን:-ዓርብ መስከረም 29/2019ዓ.ም ለዘንድሮ 2019 ዓ.ም የ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና (ማትሪክ) ተፈታኝ ልጅ ላላችሁ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ ። የግል ተማሪዎች እንደሁልጊዜው ሁሉ የመፈተኛ ማኑዋሉ ባስቀመጠው መሠረት ለመመዝገቢያ 150.00(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ለፈተናዎቹ በየትምህርት ዓይነቱ ( የተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚወስዷቸው ስድስት የትምህርት…
28/9/2019 ለ 6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ወላጆች /አሳዳጊዎች ፡፡ ቅዳሜ መስከረም 30/1/2019 ከጠዋቱ 2 : 00 እስከ 3 : 00 ሰዓት በተማሪዎች ትምህርት ዙሪያ እና የተማሪዎች አገር አቀፍ ክልላዊ ፈተና የሚደረግ ወይይት እንዲገኙ እያሳሰብን ሁሉም ወላጅ በስብሰባው ላይ ተገኝቶ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደር ጥሪ እናደርጋለን በስብሰባው ካልተገኙ በተገኙት ተሰብሳቢ ውሳኔ የሚጠቃለል መሆኑ እናሳስባለን ፡…
ቀን: ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ዛሬ የአድሚሽን ካርድ ፎቶግራፍ መነሻ ብር 200.00 ያልከፈሉ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ መስከረም 26/2019 የመጨረሻ መክፈያ ቀን መሆኑን እናሳስባለን ። ትምህርት ቤቱ
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。