𝙡𝙚𝙜𝙖𝙡 𝙞𝙨𝙨𝙪𝙚𝙨🇪🇹

频道
@EthioLegalIssues · 未分类 · — · —

👤 Created by: MELKAMU MERGIA ✅Our Digital Libraries📚 Bot 1 👉 t.me/LegalIssuesLibrarybot Bot 2 👉 t.me/LegalIssuesLibraryp2bot For any Questions and Comments👉 @SendYourQuestionsHere_bot

广告 B
最近同步 7 天前
收录于 2026-10-22
订阅数 5,868 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 1,615 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 B Ads Index 56

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
3.6
平均评论
0
平均转发
6.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

#እንድታውቁት ከነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ መስከረም 30/2019 ዓም በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከትላንት ሰኞ ጥቅምት 2/2019 ዓ/ም ጀምሮ መደበኛ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። የፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች የሚሰጡት የዳኝነት አገልግሎት ክብደትና ዉስብስብነትን ግምት ውስጥ በማስገባት በቂ የሆነ እረፍት እንደሚያስፈልጋቸው ታምኖበት በየዓመቱ መጨረሻ ለተከታታይ ለሁለት ወራት…

2026-10-14 03:32 👁 1,056 👍 6 💬 0 ↗ 0

#ችሎት በ 'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' ማጭበርበር ወንጀል የተከሰሱት አርቲስቶችና ቲክቶከር ድርጊቱን አለመፈጸማቸውን በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ክደው ተከራክረዋል። በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል ተከሰው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት አርቲስቶችና ቲክቶከር፣ በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት የቀረበባቸውን የወንጀል ክስ አለመፈጸማቸውን በመግለጽ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል። የፌደራሉ…

2026-10-13 01:25 👁 1,208 👍 0 💬 0 ↗ 3

(无文本内容)

2026-10-13 01:25 👁 1,197 👍 2 💬 0 ↗ 3

Notice for Public Comments

2026-10-05 01:05 👁 2,110 👍 6 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-05 01:04 👁 1,784 👍 0 💬 0 ↗ 5

ከተሽከርካሪ የሚወጣ በካይ ጋዝ ልቀት ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 1051-2017

2026-10-05 01:04 👁 1,769 👍 1 💬 0 ↗ 2

የህክምና ስህተት በስህተት ጤናማ እግሯ የተቆረጠባት አሜሪካዊት ሁለቱንም እግሮቿን አጣች ​በአሜሪካ ኦሃዮ ግዛት የምትገኝ ሻሮን ጃክስ የተባለች የካንሰር ታካሚ በሴልቢ ጄኔራል ሆስፒታል ለቀዶ ጥገና በገባችበት ወቅት በህክምና ቡድኑ በፈጸመው ከባድ ስህተት ህይወቷ ተለውጧል። WBNS እንደዘገበው ታካሚዋ የታመመው የቀኝ እግሯ እንዲቆረጥ ወደ ሆስፒታል ብትገባም፡ ሀኪሞቹ በስህተት ጤናማውን የግራ እግሯን ቆርጠውታል…

2026-10-02 00:50 👁 2,162 👍 8 💬 0 ↗ 7

#ችሎት ​በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የኢሕአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ ዛሬም ውሳኔ ሳያገኝ ለአርብ ተቀጠረ። ​የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስር ፍርድ ቤት የሰጠው የዋስትና ውሳኔ ሊጸና ይገባል ወይስ አይገባም? እንዲሁም ለፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? የሚሉትን ነጥቦች ለመመልከት የፌደራል ፖሊስ የምርመራ መዝገብ እንዲቀርብለት ማዘዙ ይታወሳል። ​ይሁን እንጂ…

2026-10-01 00:10 👁 1,945 👍 0 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。