📌 "ወንድ ስለሆነ ብቻ አታግቢ!" እህቴ ሆይ! ትዳር ማለት የአንድ ቀን ወይም የሁለት ቀን ጨዋታ አይደለም፤ የዕድሜ ልክ ረጅም ጉዞ ነው። ስለዚህ የትዳር ጥያቄ ይዞልሽ የመጣን ሰው ስትመርጪ "ወንድ ስለሆነ ብቻ" ወይም "ትዳር ስላማረሽ ብቻ" ዘለሽ አትቀበዪው። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩሽን ወርቃማ መመሪያ አስታውሺ፡ "ዲኑንና ስነ-ምግባሩን የወደዳችሁት ሰው (የትዳር ጥያቄ) ከመጣላችሁ ዳሩት" ነው ያሉት።…
🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸
频道🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው 🌿 ተውሒድ መሠረታችን 🌿 ቁርአን መሪያችን 🌿 ሱና መንገዳችን 🌿 ሰለፍ አርአያችን 🌿 ዒልም ሀብታችን
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
👉 ልብን የሚሰብር እውነታ፦ በ"ክብሬን እጠብቃለሁ" ስም ዝምድናን መቁረጥ! ምስጋና ለአላህ ይገባው። ሰላትና ሰላም በነቢያችን ላይ ይውረድ ውድ ወንድምና እህቶቼ! ዛሬ ማህበራዊ ሚዲያችንን እና ቤቶቻችንን ስንመለከት የሚያስደነግጥ በሽታ እናያለን። ብዙዎቻችን፦ • "ንቆኛል እኔም እንቀዋለሁ!" • "ካልደወለችልኝ አልደውልላትም!" • "ራሱን ትልቅ አድርጓል፣ እኔም ክብሬን እጠብቃለሁ!" እያልን ዝምድናን በቁም ነ…
🌸🌷
🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ፂም ማሳደግ ……………… ነው። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።
🌷እወቂ እህቴ የሂወት አገርሽ በልሽ መንን እንደምታገቢ ሰትፈጥሪ በፊት አለህ ዘንደ የፀፈ ነወ!! ትልቁና ሊሰመርበት የሚገባው እውነት ይህ ነው፡ ላንቺ ያለው የትም አይሄድም! ሃያ አራት ሰዓት በስልክና በሶሻል ሚዲያ ብታወሪውም፣ ሌት ከቀን ብትጨነቂለትና ብትጠበቢም አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ላንቺ ካልጻፈው ፈጽሞ ልታገኚው አትቺዪም አበደንን ። ታዲያ ለምን ውድ ጊዜሽን፣ የሴትነት ክብርሽንና ንጹህ ልብሽን በሐራም…
ፈጋግ በሉ ፈገግታ ሱነ ነው አንድ ባል ሁልጊዜ እቤት ውስጥ ኪታብ ሲቀራ ሚስቱን "እኔ እኮ ትልቅ ዓሊም ነኝ፣ አንቺ ምንም አታውቂም" እያለ ይፎክርባት ነበር። ሚስትየው ግን ዝም ብላ በትዕግስት ትከታተለው ነበር። አንድ ቀን ባልየው ሳሎን ተቀምጦ ኪታብ እያነበበ እያለ፣ ሚስትየው ሆን ብላ በሩን በሃይል "ኳኳኳ!" አደረገችው። ባል (በቁጣ)፦ "ማነው በሩን እንዲህ በሀይል የሚያንኳኳው? አላህን አትፈሩም እንዴ?…
🌸 ለውድ የሰለፊያ እህቶቼ 🌸 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ እህቶቼ! በዚህች አላፊ ዱንያ ላይ በተለያዩ የህይወት ፈተናዎች፣ በበሽታ፣ በሃሳብ ወይንም በጭንቀት ውስጥ ያላችሁ እህቶች ሁሉ ልባችሁ በትዕግስት (ሶብር) እና በአላህ እዝነት ላይ እንዲረካ ይህንን አጭር ማስታወሻ ላካፍላችሁ ወደድኩ ..✍️🌸። 🌸.አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በቁርአኑ ውስጥ እንዲህ በማለት ቃል ገብቶልናል፦…
🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。