🇪🇹 ETHIO STUDENTS

频道
@Ethio_Student_Textbook_And_News · 未分类 · — · 英语

📚ከ 1_ዪኒቨርሲቲ የተማሪና የአስተማሪ መጽሀፍትን PDF ያገኛሉ አዳዲስ የትምህርት መረጃንም እንዲሁ እናጋራችሁሀለን። በዚህ ቻናል ላይ ያጣችሁት መጽሀፍ ካለ በ @Ethio_Students_chat_Group በመቀላቀል አስተያየትና መጽሀፍት ማግኘት ይችላሉ።

广告 B
最近同步 6 天前
收录于 2026-10-23
订阅数 5,919 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 669 近 24h 348
互动率(ERR) 5.9% 7 天发帖 12
广告投放评级 B Ads Index 56

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
1.2
平均评论
0.3
平均转发
0.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

#ወልድያ በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ሁለት መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ●…

2026-10-22 21:11 👁 176 👍 2 💬 0 ↗ 1

#tip #Gemini ከ400-600 ብር ይሸጥ የነበረውን Google Pro 18 month including AI and Video generation and 5Tb storage አሁን በ1dolar ማለትም 160 birr ብቻ ማግኘት ይችላሉ ለማግኘት በዚህ bot ይጠቀሙ👇 https://t.me/hubxshop_bot?start=w8t3p9mv https://t.me/hubxshop_bot?start=w8t3p9mv ⭐Item: Gemini…

2026-10-22 17:43 👁 197 👍 0 💬 0 ↗ 0

በ2019 ዓ.ም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተዘዋወራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአንደኛ ዓመት መደበኛ (Freshman) ተማሪዎች በመመደቡ ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ዳግም ምደባ ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መዘዋወራችሁ ተገልጿል፡፡ በመሆኑም፣ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂያ በሚያወጣበት ወቅት በጭሮ ከተ…

2026-10-22 17:18 👁 175 👍 0 💬 0 ↗ 0

🎓 የኮምፒውተር ሳይንስ Exit Exam ማለፍ ለሚፈልግ ብቻ! 🎓 የኮምፒውተር ሳይንስ Exit Exam ማለፍ ለሚፈልግ ብቻ! | The Ultimate Computer Science Exit Exam Master Guide ለዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች በሙሉ የተዘጋጀ ልዩ የጥናት መመሪያ! 🚀 የኮምፒውተር ሳይንስ Exit Exam ለማለፍ የሚያስፈልጉትን ነገሮች በሙሉ በአንድ ላይ ያካተተ የተሟላ የጥናት መድበል ይዘንላችሁ ቀርበና…

2026-10-21 22:02 👁 227 👍 1 💬 0 ↗ 0

በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ተምራችሁ እስከ ጥር 2015 ዓ.ም ወይም 2022 GC መጨረሻ ትምህርታችሁን አጠናቅቃችሁ የተመረቃችሁ፣ ኦሪጂናል ዲግሪያችሁን ለማሳተም የተመራቂዎችን መረጃ እንድታረጋግጡ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። በመሆኑ https://bongau.edu.et/auth/index.php ላይ በመግባት የተማሪ መለያ ቁጥር እንዲሁም የአያት ስም በተፈለገው ቦታ በማስገባትና ባለው መረጃ በመስ…

2026-10-21 21:53 👁 205 👍 2 💬 0 ↗ 0

🎓 የዩኒቨርሲቲ ምዝገባ ማስታወቂያ — ክፍል 11 #DebreMarkosUniversity ለአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና 2018 ዓ.ም ሪሚዲያል ምዝገባ: ጥቅምት 16–17/2019 ሰነዶች: 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት · 9–12ኛ ትራንስክሪፕት · 8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት (ዋና+ኮፒ) · 4 ጉርድ ፎቶ (3x4) 📌 2018 ዓ.ም የቡሬ ካምፓስ የሪሚዲያል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ → በቡሬ ካምፓስ ይሆናል📌 ለ2019 ሪሚዲያ…

2026-10-20 19:01 👁 333 👍 2 💬 0 ↗ 0

#ከአፍታ #ግጥም ምን አረቄ ቢግፍ ምን ጠላ ቢሞላ ቀማሹ ነው እንጂ ... አይሰክርም ብርጭቆ! ለምን? ከተንገዳገደ ... እንደማይተርፍ አውቆ። በዬሴፍ ወርቁ ከጠቀማችሁ ወይም የሆነ ነገር ከተረዳችሁ👍 @Ethio_Student_Textbook_And_News @Ethio_Student_Textbook_And_News

2026-10-19 04:42 👁 416 👍 3 💬 1 ↗ 2

❌እስካሁን ለ Freshman ተማሪዎች ጥሪ #ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች 1. ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 2. መቐለ ዩኒቨርሲቲ 3. ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ሲሆኑ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ለ ፍሬሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ አድርገው በመቀበል ላይ ይገኛሉ። @Ethio_Student_Textbook_And_News @Ethio_Student_Textbook_And_News

2026-10-18 04:31 👁 504 👍 1 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。