"13 Such are the paths of all who forget God; the hope of the godless shall perish. 14 His confidence is severed, and his trust is a spider’s web. 13: እግዚአብሔርን የሚረሱ ሁሉ ፍጻሜአቸው እንዲሁ ነው፤ የዝንጉም ሰው ተስፋ ይጠፋል። 14: ተስፋው ይቈረጣል፥ እምነቱም እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል።" Job 8:13-14 @The…
የነገረ መለኮት መድረክ(Theology Stage)
频道በዚ የስነ መለኮት መድረክ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስነመለኮት ያላቸው ጽሁፎች፣ መጣጥፎችና ወጉች ፣የጥንት ቤተክርስቲያን አባቶች አባባል ፣የመጽሐፍ ግምገማ (Book review) ፣አጫጭር ሕይወት ለዋጭ ስብከቶች እና እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ የተለያየ አይነት ይዘት ያላቸው መንፈሳዊ መጽሐፍቶች በቀጣይነት ይለቀቃሉ ። @Theologey_stage @Theologey_stage join and share
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
"ፊልጶስ፦ “ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል፡” አለው።" "Philip said to him, “Lord, show us the Father, and it is enough for us.” John 14:8 ኢየሱስ በቂያችን ነህ! @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage
"ወንድሞች ሆይ፥ በአእምሮ ሕፃናት አትሁኑ፤ ለክፋት ነገር ሕፃናት ሁኑ እንጂ በአእምሮ የበሰሉ ሁኑ።" 1 ቆሮ 14;20 @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage
"ሐብታም ለራሱ፣ 'ሐብታም' ብሎ ስም አያወጣም!" "ተግባራችን ስም ያውጣ! ብዙ ጊዜ ሐብታም ለራሱ ሐብታም ብሎ ስም አያወጣም! ሐብቶቹ በየቦታው ሲገለጡ፣ ቢወድም ባይወድም የአካባቢው ሰው ወይም ተመልካቹ፣ 'እገሌ ሐብታም ነው!' ብሎ ስም ያወጣለታል! ምን ለማለት ነው፣ የስም ሹመትን ከመፈለጋችን በፊት ሹመቱ የሚጠይቀውን ማንነትና ህይወት በተግባር ማሳየት ስንጀምር፣ በጊዜ ሂደት እኛ ሳንሆን ሌላው ተመልካች አ…
"Read the Bible at a chosen time each day. Read the Bible while you may. Do not Star until you pray . Ask,What does this passage say? Look for him who is the way.Find a lesson for today.Pray once more and go your way." ----Stuart Olyott @Theology_stage @Theolo…
”Finally, be strong in the Lord and in the strength of his might. Put on the whole armor of God, that you may be able to stand against the schemes of the devil. "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።" Ephesians 6:1…
"የሰው ልጅ ሆይ፦ ኃጢአት ከሚያስከትልብህ መከራ ይልቅ፣ ኃጢአት ስትሰራ፣ የምትበድለውን ፣ የምታሳዝነውን ፈጣሪኽን አስብ🤔።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage
“Fools are persons who have no true wisdom, who follow their own devices, without regard to reason, or reverence for God. Children are reasonable creatures, and when we tell them what they must do, we must tell them why. But they are corrupt and wilful, theref…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。