Abu Aymen

频道
@AbuAymenYunus · 未分类 · — · 阿拉伯语

اللهُمَّ لَا تُؤَاخِذْنِي بِمَا يَقُولُونَ، وَاغْفِرْ لِي مَا لَا يَعْلَمُونَ، وَاجْعَلْنِي خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّونَ. 🏝️ما كان لله سيبقى🏝️

广告 B
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-24
订阅数 5,998 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 625 近 24h 387
互动率(ERR) 6.5% 7 天发帖 12
广告投放评级 B Ads Index 62

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
6.7
平均评论
0.5
平均转发
1.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

صلوات ربي وسلامه عليه.

2026-10-23 12:14 👁 161 👍 0 💬 0 ↗ 0

ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ዑሠይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፦ "አንድ ሰው ሊሄድበት ወዳሰበው ሀገር የሚወስደውን መንገድ ሌላ ሰው ቢጠቁመው ትልቅ ውለታ እንደዋለለት አድርጎ ያስባል። ታዲያ ወደ ጀነት የሚያደርሰውን መንገድ ለጠቆመህ ነቢይ (ﷺ) ውለታው እንዴት ሊሆን ነው?! ስለዚህ በእርሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድህ በአንተ ላይ ካላቸው ሀቅ አንዱ ነው። የአላህ እዝነትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን"

2026-10-23 12:14 👁 139 👍 0 💬 0 ↗ 1

🔴የምሽት አዝካሮችን በተደቡርና በአግባቡ በመዘከር፡ በአሏህ ፈቃድ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ተጠብቀን ያማረ ምሽት እናሳልፍ 🌴 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

2026-10-20 22:58 👁 296 👍 1 💬 0 ↗ 1

🎯ደስታ፡ እርጋታ፡ ሰላም... እንዳናገኝ ከሚያደርጉን ጉዳዮች አንዱ፡ ✖️ደስታን፡ መረጋጋትን፡ የውስጥ ሰላም፡ ስኬት... በቁሳዊ ጉዳዮች፡ በብር፡ በሀብት ብዛት... ለማግኘት ማሰባችን ነው። 📌ትክክል ነው በሀላሉ ሰርተን ሀብታም ለመሆን፡ የተሻለ ህይወት ለመኖር መጣር መልፋት ይኖርብናል። ⚠️ሆኖም ሀብት የፈለገውን ያክል ቢመጣ ብቻውን የምንፈልገውን ሰላም መረጋጋት ዘላቂ ደስታ አይሰጠንም። ✔️ትክክለኛ ደስታ…

2026-10-20 21:36 👁 296 👍 2 💬 0 ↗ 0

#ሰበር_ዜና⚠️ ካልተጠቀሙበት፡ ቀድሞ ተሽቀዳድሞ ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቁሞ ጊዜያችን በአግባቡ እንጠቀምበት፡ ለዲንና ለዱንያችን በሚጠቅሙን ጉዳዮች ላይ ብቻ እናተኩር ለማለት ያክል ነው ‼️ https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

2026-10-20 02:27 👁 422 👍 8 💬 0 ↗ 0

⚠️⚠️ #ነገ_ሰኞ_ነው፡ 🔘እንፁም፡ 🔘እናስታውስ፡ 🔘እናስፈጥር፡ 🔴ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡ 🤫በአሏህ ፈቃድ ለመስገድ ቁርጠኛ ውሳኔ ይዘንና አላርም ሞልተን፡ 🤫በጊዜና በአዝካር እንተኛ🌴 والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤝 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

2026-10-19 02:33 👁 436 👍 6 💬 0 ↗ 1

ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው

2026-10-19 00:02 👁 411 👍 0 💬 0 ↗ 1

❔ቢበሉ ቢጠጡ በሀብት ቢናጥጡ... በውድ መኪና፡ ባማረ መኖሪያ፡ በተዋቡ አልባሳት፡... ብዙ ቢያጌጡ... በጣም ቢቀናጡ ከቶ ምን ምይጠቅማል❔ መጨረሻው ፀፀት፡ የዘላለም ቁጭት፡ አሏህን ካስቆጡ፡ ውዴታውን ካጡ፡ ✍️አቡ አይመን 🖊 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

2026-10-18 22:41 👁 430 👍 9 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。