የቀጠናው ተመልካች

频道
@asuleyma1075 · 未分类 · — · —

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል [email protected] ብላችሁ ፃፉልኝ።

广告 A
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-24
订阅数 4,676 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 2,161 近 24h 1,521
互动率(ERR) 32.5% 7 天发帖 100
广告投放评级 A Ads Index 81

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
29.9
平均评论
0
平均转发
2.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🇺🇦 ዘለንስኪ "ግዙፉን የዩክሬን ጦር ሠራዊትን ለመደገፍ ለአስር ዓመት የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ" እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ፣ ብሩ ይግባልኝ ብሏል። ዛሬ በኸድሰን ኢንስቲትዩት ባደረገው ንግግር፣ ዩክሬን እንደ ዋና የደህንነት ዋስትና “ትልቅ፣ ትልቅ ጠንካራ ጦር፣ ቢያንስ ለአስር ዓመታት” እንደሚያስፈልጋት ገልጿል። ጦሩን ለመገንባት እና ለመጠበቅ ውድ ነው፣ አገሪቱ በከባድ ጥቃቶች ምክንያት ወድማለች እናም ይኼን ታሳ…

2026-10-24 13:56 👁 290 👍 15 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-24 13:41 👁 392 👍 0 💬 0 ↗ 0

🇺🇦⚡️ኢላን መስክ፡ በዩክሬን በኤሊቶች እና በሕዝቡ መካከል ያለው ከፍተኛ የጥቅማ ጥቅም ልዩነት፡- የመጀመሪያዎቹ ወደ ዩክሬን በሚፈሱት በመቶዎች የሚቆጠሩ ቢሊዮኖች ምክንያት እጅግ ሀብታም ሆነዋል፣ ሁለተኛዎቹ ደግሞ ልጆቻቸው በምሽግ ውስጥ እንዲሞቱ ተመልምለዋል። **-*- ግን እኮ ጦርነቱን በዋናነት ያራዘመውና ያባባሰው ኢላን መስክ እራሱ አይደለም እንዴ በስታር ሊንኩ? 

2026-10-24 13:41 👁 398 👍 4 💬 0 ↗ 0

🇷🇺⚡️የሩሲያ የአየር መቃወሚያ ዲቪዥን፣ ሌሊቱን ወደ ሞስኮ ተቃርበው የነበሩ 163 የዩክሬን ድሮኖችን መትቼ ጥያለሁ አለ።

2026-10-24 13:24 👁 504 👍 10 💬 0 ↗ 0

🇸🇦⚡️እንደ ሮይተርስ ዘገባ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ በቻይና እገዛና እርዳታ፣ በአል-ድዋዲሚ የሚገኘውን የባለስቲክ ሚሳዬል ማምረቻ ኢንዱስትሪዋን እያስፋፋች ትገኛለች። እንደ ዘገባው፣ ሳዑዲ ዓረቢያ አሁን ያላትን የባለስቲክ ሚሳዬል አቅም ይጨምራል የተባለው የማስፋፊያ ሥራ ከባለፈው ዓመት አንስቶ የተጀመረ ፕሮጀክት ሲሆን፣ ፕሮጀክቱ ሳዑዲን ብዙ ተቀጣጣይ ፈንጂዎች የሚሸከም እና ረጅም ርቀት የሚጓዝ ሮኬት ለመሥራት ያስችላ…

2026-10-24 05:12 👁 1,309 👍 16 💬 0 ↗ 0

🇸🇦🇺🇸 ዋሸንግተን የአሜሪካ ኤምባሲ ሰራተኞችን፣ ቤተሰቦችን ሳዑዲ ዓረቢያን እንዲለቁ አዘዘች። ከኢራን ጋር ዳግም ሊቀሰቀስ ባለው ጦርነት፣ እንዲሁም በሑቲ ጥቃት ፍራቻ፣ ዋሽንግተን የኤምባሲ አባላቷ ሳዑዲን ለቅቀው እንዲወጡ አዛለች፣ እንደ ውጭ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ።

2026-10-24 04:51 👁 1,312 👍 20 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-24 04:19 👁 1,339 👍 0 💬 0 ↗ 1

🇯🇴 — የዮርዳኖሱ ንጉሥ አብዱላህ፣ በቤተክርስቲያን ላይ በእስላማዊ ስቴት ቡድን የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ፣ ቁስለኞችን በሆስፒታል በመገኘት ጎብኝቷል።

2026-10-24 04:19 👁 1,343 👍 20 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。