የ medicine ተማሪ ላይብረሪ ቁጭ ብሎ ለ 7 ሰዓት ካነበበ በኋላ... የት አባቱ ሺ አመት አይኖር ሽንት ቤት ድርሼ እመለሳለሁ🚶ይላሉ አሉ ነው 🤨 የ medicine ተማሪዎች እዚ channel ካለቹ እውነት ነው አደለም ? ንገሩን እስኪ 🙄
🇪🇹School meme™😂
频道★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ School meme የትምሮ ዓለም ] ° ° ° °
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 11.7
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 1.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
.እንዴት አደራችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ 😎
ወንድሜ ትራንስፖርት ውስጥ ገብተህ ከአጠገብህ የተቀመጠችው ቆንጆ ሴት አይንህን እያየች ፈገግ ካለች 😊... የኔ ወንድም ፈገግ እንዳትል 😐... አሁንም መልሳ ፈገግ ካለች 😃... አሁንም ወንድሜ ፈገግ እንዳትል 😑 በቃ የራሷን ሂሳብ እስከምትከፍል ድረስ ፈገግ እንዳትልላት 😂 ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
''በምንም ነገር ዝቅ እንዳትል አንተ ቀና ብለህ ብቻ ነው መሄድ ያለብህ ብር ብትጥል ራሱ አታጎንብስ'' ወንድ ሁን!! 😎
ኪስ ውስጥ የተረሳ ብር ስታገኙ የሚሰማችሁ ስሜት 😊🤌🏽🫀 😎😎
ልጅ: አባባ ጥርስ አሎት እንዴ? አባባ; በዚ እድሜዬ ኧረ የለኝም ልጅ : እንግዲያውስ ኳስ ተጫውቼ እስክመጣ ዳቦ ቆሎዬን ያዙልኝ🥹😭😂
Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨🏫 # ፈተናው Orange is ፦ ____ A፡ fruit B: color
ዳኛ፦ ለምንድነው ፍቺ የፈለከው? # ከሳሽ፦ ከጫት ቤት ጫት ቤት ከመዞር ሌላ ስራ የላትም..! # ዳኛ፦ ምን ልሁን ብላ..? # ከሳሽ፦ # እኔን_ፍለጋ 😳😁😂
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。