🇪🇹School meme™😂

频道
@Ethiopia_School_Meme · 未分类 · — · —

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ School meme የትምሮ ዓለም ] ° ° ° °

广告 B
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-24
订阅数 8,722 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 482 近 24h 295
互动率(ERR) 3.4% 7 天发帖 26
广告投放评级 B Ads Index 61

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
11.7
平均评论
0.4
平均转发
1.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የ medicine ተማሪ ላይብረሪ ቁጭ ብሎ ለ 7 ሰዓት ካነበበ በኋላ... የት አባቱ ሺ አመት አይኖር ሽንት ቤት ድርሼ እመለሳለሁ🚶ይላሉ አሉ ነው 🤨 የ medicine ተማሪዎች እዚ channel ካለቹ እውነት ነው አደለም ? ንገሩን እስኪ 🙄

2026-10-23 19:41 👁 178 👍 7 💬 0 ↗ 1

.እንዴት አደራችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ 😎

2026-10-23 15:45 👁 196 👍 4 💬 1 ↗ 0

ወንድሜ ትራንስፖርት ውስጥ ገብተህ ከአጠገብህ የተቀመጠችው ቆንጆ ሴት አይንህን እያየች ፈገግ ካለች 😊... የኔ ወንድም ፈገግ እንዳትል 😐... አሁንም መልሳ ፈገግ ካለች 😃... አሁንም ወንድሜ ፈገግ እንዳትል 😑 በቃ የራሷን ሂሳብ እስከምትከፍል ድረስ ፈገግ እንዳትልላት 😂 ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ

2026-10-23 02:23 👁 246 👍 6 💬 0 ↗ 0

''በምንም ነገር ዝቅ እንዳትል አንተ ቀና ብለህ ብቻ ነው መሄድ ያለብህ ብር ብትጥል ራሱ አታጎንብስ'' ወንድ ሁን!! 😎

2026-10-22 00:47 👁 292 👍 15 💬 0 ↗ 0

ኪስ ውስጥ የተረሳ ብር ስታገኙ የሚሰማችሁ ስሜት 😊🤌🏽🫀 😎😎

2026-10-22 00:39 👁 277 👍 11 💬 0 ↗ 0

ልጅ: አባባ ጥርስ አሎት እንዴ? አባባ; በዚ እድሜዬ ኧረ የለኝም ልጅ : እንግዲያውስ ኳስ ተጫውቼ እስክመጣ ዳቦ ቆሎዬን ያዙልኝ🥹😭😂

2026-10-22 00:24 👁 269 👍 12 💬 0 ↗ 0

Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨‍🏫 # ፈተናው Orange is ፦ ____ A፡ fruit B: color

2026-10-22 00:02 👁 282 👍 13 💬 2 ↗ 2

ዳኛ፦ ለምንድነው ፍቺ የፈለከው? # ከሳሽ፦ ከጫት ቤት ጫት ቤት ከመዞር ሌላ ስራ የላትም..! # ዳኛ፦ ምን ልሁን ብላ..? # ከሳሽ፦ # እኔን_ፍለጋ 😳😁😂

2026-10-21 21:37 👁 279 👍 12 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。