We normalized hurting people! አሁን ላይ የሰዎችን ስሜት መጉዳትና ሰዎችን ማቁሰል እንደ ተራ ነገር ከመቆጠሩ የተነሳ! ይቅርታቸው እንደሚያስፈልገን ሙሉ በሙሉ የረሳነው ይመስለኛል። የሰዎችን ልብ ሰብረን ምንም እንዳልተፈጠረ ማለፍ ተለምዷል! የሰውን ልብ ሰብረህ በስሜቱ ተጫውተህና አቅጣጫ አሳጥተኸው «በቃ ፈጣሪ ይቅር ይለኛል» እያልክ ራስህን ልታታልል አትችልም! End of story! ሁ…
Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠
频道Support channel for mental health awareness in Ethiopia. We post facts about psychology and psychological phenomenon. ''There's no health without mental health.'' Contact፡ @FikrConsultSupportbot Buy ads፡ https://telega.io/c/melkam_enaseb
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 10.8
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 5.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
⤵️
የመጽሐፍ ግብዣ! ከሳይንስና ከጥልቅ የአዕምሮ ህዋሳት እስከ ሰብአዊ ህልውና ምስጢር ድረስ የሚወስዱንን፣ አዕምሮአችንን የሚፈትኑ እና ነፍሳችንን የሚነኩ ድንቅ መጻሕፍትን ላቀብልህ። መጻሕፍቱ ከጥንታዊው የሳይኮአናሊሲስ (ፍካሬ ልቡና) መሰረቶች ጀምሮ እስከ ዘመናዊው የነርቭ ሳይንስ እና የሥነሕይወት ግኝቶች ድረስ የሰው ልጅን አዕምሮ፣ ባህሪ እና የህይወት ትርጉም በስፋት የሚዳስሱ ናቸው። ንባብህን አዲስ ከፍታ ላ…
⤵️
📢 EPA Annual Conference & General Assembly 2026 Registration is still open! Join us for the EPA Annual Conference & General Assembly 2026 as we come together to exchange knowledge, connect with colleagues, and discuss the future of psychology in Ethiopia. 📅 Da…
📌 የራስን እድል በራስ የመዝጋት ስውር ግድግዳዎች (The Hidden Walls of Self-Sabotage) Most people are afraid of success, but that’s not really it. They’re afraid of the responsibility that comes with success ! — Steve Harvey በሕይወታችን ውስጥ ትልቅ ግብ ስናወጣ ወይም ወደፊት የሚያራምደን ውሳኔ ስንወስን፣ ሳ…
⤵️
ዛሬ ዓለም አቀፍ የአእምሮ ጤና ቀን (World Mental Health Day) ነው! ነገር ግን አእምሮአዊ ጤና በተለመዱትና ተራ ቀናትም ጭምር ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። ቀኑ የሚታወሰው በዓመት 1 ጊዜ ሊሆን ይችላል—ህመሙና ታማሚዎቹ ግን በየቀኑ አሉ! በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ሲያለቅስ ቆይቶ ሥራ የሚሄድ ሰው የሚኖርባቸው ቀናት አሉ፤ ከሁሉም ጋር እየሳቁ ውለው ቤት ሲደርሱ ግን የሚፈራርሱበት ቀናት አሉ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。