"ክርስቶስ ሞትን የገደለ፣ ሲኦልን ያጠፋ፣ እና ለሰው ልጅ የዘለዓለም ሕይወትን የሰጠ ነው" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
频道የቀድሞ አበው እና እመት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ጥበብ... 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @behlateabew 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆 https://t.me/+RICJUxY54uwNbPXe
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 18
- 平均评论
- 0.5
- 平均转发
- 3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
(无文本内容)
"የኢየሱስን ቃል በእውነት የሚያይ ዝምታውን እንኳ ይሰማል" ቅዱስ አግናጥዮስ
(无文本内容)
"ሳይወሰን በማኅፀን ተወሰነ ሳይሰበሰብ በማኅፀን አደረ ሥጋዊ ፍጥረትን ሁሉ የፈጠረ እርሱ በማኅፀን ኖረ፡፡ በኪሩቤል ላይ የሚኖር እርሱ በሥጋ ወተት አደረ፡፡ የሚያቃጥል እሳት እርሱ ሥጋን ተዋሐደ ከሥውር በግልጽ ተወለደ በማኅፀንም ሕፃናትን የሚፈጥራቸው እርሱ ሕፃን ሆነ ብርሃንን የሚጐናጸፍ እርሱን በጨርቅ ጠቀለሉት፡፡ እንደ ምስኪን በድሃ ቤት አደረ እንደ ንጉሥ እጅ መንሻን ከርቀት ያመጡለት ዘንድ ሐዋርያትን…
"ክርስቶስን መከተል ማለት መስቀሉን ተሸክሞ መጓዝ ነው፤ መስቀሉ ደግሞ የራስን ፈቃድ ለእግዚአብሔር ፈቃድ ማስገዛት ነው።" — አባ መቃርስ
ጽንዕት በድንግልና ስርጉት በቅድስና እመቤታችንጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን አእምሮዉን ለብዎዉን ሳይብን አሳድርቢን፡፡ ለቅዱስ ኤፍሬም ለአባ ሕርያቆስ የተለመነች እመቤታችን ዘወትር ትለመነን፤ የልጇ ቸርነት የእርሷ አማላጅነት ዘወትር አይለየን አሜን፡፡ 🙏🙏🙏 ሰባኤውን የበረከት የረድኤት የቸርነት የበጎ ነገሮች ሁሉ ፍጻሜ ታድርግልን አሜን 🙏🙏🙏
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。