"...ንዜኑ ሞተከ ወትንሳኤከ ቅድስተ....." (መሰረተ ትምህርት ዘኦርቶዶክስ)
ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
频道“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።” — ማቴዎስ 22፥29 ዓላማችን መጽሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ኦርቶዶክሳዊ ትውልድ መፍጠር ነው ! "ጨለማን ከማውገዝ አንድ ሻማ ማብራት!"
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
መዝሙር 118:28-29 28 አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ። አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ። 29 እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።
እያነበባችሁ ነው ? እያጠናችሁ ነው ? ትምህርቶቹንስ እየሰማችሁ ነው ?
ወደ መጀመርያው ፖስት ለመሄድ እና ከመጀመርያው ትምህርት ጀምሮ ለመማር እና ለማንበብ "pinned message" የሚለውን ተጫኑት ፣ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ ! (ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት)
+ የመጀመርያው ደረጃ ስራ ተፈጸመ + በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። "ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት" (Orthodox Bible Study) የሚለውን የቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳውያን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲያውቁ እና እንዲያነቡ ለማድረግ አቅጣጫ ለመስጠት እና ነገሮችን ለማቅለል አስበን በ March 13/2025 (መጋቢት 4/2017 ዓ.ም) ከፍተን ከዛ ጊዜ ጀምሮ መሰረታዊ የመጽሐፍ…
(无文本内容)
ትንቢተ ሚልክያስ 4 ምእራፎች ያሉት መጽሐፍ ነው። ምእራፎቹን በዚ መልኩ በይዘት ከፋፍሎ ማጥናት ይቻላል :-
+ የትንቢተ ሚልክያስ ጥናት + (Malachi) ሚልክያስ ማለት "መልእክተኛዬ" (my messenger ) ማለት ነው። ስሙ በዕብራይስጥ "ማለክ" የሰብአው ሊቃናትና ግእዙ ደግሞ "ሚልክያስ" ይሉታል፡፡ የስሙ ትርጕም "መልእክተኛዬን እልካለሁ" በሚለው የመጽሐፉ ክፍል እንደተገለጸው ሁሉ (ሚል.1:1 ፣3፡1) የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትም "መልአክየ ሐዋርያ" ብለውታል፡፡ ሚልክያስ ቅ.ል.ክ ከ520-515 ዓ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。