#ቀጸላ_መንግሥቱ_ለጊዮርጊስ በማኅሌተ ጽጌ ቁመት በየሳምንቱ አዲስ ቃለ እግዚአብሔር የሚደርስ ሲሆን ነገር ግን በሁሉም ሳምንታት ዘወትር እንዘ ተሐቅፊዮ እና ክበበ ጌራ ወርቅ ይባላል። -> አባ ጽጌ ድንግል እመቤታችንን ከሰማዕቱ ጊዮርጊስ ጋር በምሥጢር አገናኝቷቸዋል :- " ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እም ዕንቊ ባሕርይ ዘየሐቱ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥ…
✠ቤተ ጉባኤ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ✠
频道በዚህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰንበት ትምህርት ቤት የሚሰጠውን ተከታታይ ትምህርት በጉባኤ ተገኝተው መማር ላልቻሉ በሃገር ውስጥም ከሃገራችንም ውጪ ለሚኖሩ ምዕመናን መማማሪያ የተከፈተ ነው። t.me/betgubae የፌስቡክ ኣድራሻዬንም ይጎብኙ https://m.facebook.com/mekuria.tesfaye.71
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 13.2
- 平均评论
- 0.2
- 平均转发
- 9.6
- 广告帖子(30 天)
- 8
- 广告占比
- 50.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#ሲኖዶስ -> ሲኖዶስ ማለት ቃሉ የግሪክ ሲሆን ትርጉሙ አባቶች ስለነገረ ክርስቲያን የሚገናኙበት ጉባኤ ማለት ነው ፡፡ ጉባኤ የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም ቅዱስ ስብሰባ ማለት ነው፡፡ 👉 ሐዋርያዊት የሆነችው ቤተ ክርስቲያናችንም ሐዋርያት አብነት አድርጋ ለነገሮች ሁሉ ምላሽ ለመስጠት በዓመት ሁለት ጊዜ ሲኖዶስን ታደርጋለች፡፡ ዕለታቱም ጥቅምት 12 እና የበዓለ ሃምሳ እኩሌታ ናቸው፡፡ 👉 ጥቅምት 12 ታላቁ ወንጌ…
ብጹዕ አባታችን ቅድስት የምትሆን በረከቶ በእኛ በልጆቾ ላይ ጸንታ ትኑር
✥✥✥ ዘመነ ስደት በአቡቀለምሲስ ስሌት ✥✥✥ 👉 ታላቁ ሐዋርያ ቅዱስ ዮሓንስ ዘመነ ስደትን በዕለት፣ በወር፣ በዓመት አስልቶ ጽፎልናል። በዕለት 1260 በወር 42 በዓመት 3 ዓመት ከ6 ወር ። 👉 #በዕለት “ ሴቲቱም ሺሕ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቧት በእግዚኣብሔር ተዘጋጅቶላት ወደነበረው ስፍራ ወደ በረሐ ሸሸች። ” ( ራዕ ፲፪÷፮ ) ➙ እንደሚታወቀው ስደት 3 ዓመት ከ6 ወር ነው። ይህንን 3 ዓ…
" ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ " (መዝሙረ ዳዊት ፹፰ ፥:፫) - ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባታቸው ቅዱስ ስምኦን እናታቸው ቅድሰት አቅሌሲያ ይባላሉ። የትውልድ ቦታቸው በላዕላይ ግብጽ ንሒሳ ። መጋቢት 29 ተጸንሰው ታህሳስ 29 ተወለዱ። ጥቅምት 5 ዕለት መቶ ዓመት በዝቋላ ባህር ውስጥ ተዘቅዝው ኢትዮጲያን ማርልኝ ብለው ጸልየው ምሬልሃለው የሚል የምህረት ቃል ኪዳን ከፈጣሪ የተቀበሉት ሲሆን…
(无文本内容)
(无文本内容)
የትዳርን ንጽሕና እንዴት መጠበቅ ይቻላል? በሚል ርዕስ የቀረቡት ሁለቱም ተመሳሳይ ትምህርት ነው - የድምጽ ጥራት ከፈለጋችሁ mp3 አውርዱ - በትንሽ መጠን ማውረድ ከፈለጋችሁ amr ማውረድ ትችላላችሁ ጥራቱ በተወሰነ መጠን ይቀንሳል👇
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。