ሰላም የዚ ቻናል መዝሙሮቹን እየተባረካችሁበት ነው ሼር በማድረግ ለሌሎች አድርሱልን
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ችግሬን ጭንቀቴን አጥፍተህልኛል ከንቱውን ሃሳቤን ለውጠህልኛል እልልታ መዝሙር ነው እለት እለት ቤቴ ፈገግታ እርካታ ነው ዘላለም ሕይወቴ ስምህ የሱስ ስምህ የሱስ የዳንኩበት ስምህ ለዘለዓለም ይመስግን ያለፈውን ስቃዬን ሁሉ ቀብሬአለሁ አላስተውሰውም አዲስ ሰው ሆኛለሁ የቀድሞ ተፈጥሮ በጥምቀት ተቀብሮ አሁን አዲስ ሰው ነኝ የድሮው ተረስቶ መንፈሱ ወርዶልኝ ጥሜ ረክቶልኛል እለት እለት የሱስ ክበር ያሰኘኛል ቅድስና…
There's only one God who reigns And there's only one God who loves us Only one worthy of praise Jesus There's only One Name that saves And there's only One Name that frees us Only One Name with all power Jesus All of my heart All my devotion is Yours Let Your…
ማንም ዝም በዪ እንዲለኝ አልሻም ውስጤ ተፍለቅልቀዋል በጌታዬ/በኢየሱሴ ሰላም ኧረ እንዴት ዝም ልበል ደስታዬ ወደር/ወሰን አጣ የዋለልኝ ውለታ ከቁጥር እጅግ በዛ ልዝለል እንጂ ጨርቄ እስኪወድቅ - እየዘመርኩ ልበልለት ጎንበስ ቀና ሰው ያረገኝ ኢየሱስ ነውና ልበልለት ሃሌሉያ የደገፈኝ ኢየሱስ ነውና እኔስ አገኘሁ የነፍሴን ጌታ ወደር የለውም የልቤ ደስታ ስገጂ ነፍሴ ለንጉስሽ ታላቅ/ድንቅ/ ነገር ነው የሆነልሽ እ…
ኢየሱስ ሆይ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ በአራተኛው ክፍል በሌሊት ውስጥ ትመጣለህ ለደረቀ አጥንት የሕይወት ሽታ ትሰጣለህ ምድረ በዳውንም እንደ ኤደን ገነት ታለመልማለህ በምድረ በዳ ውስጥ ምንም በሌለበት ከደረቅ ዛፍ በቀር በማይታይበት ታላቅ ማዳንህን በዚያ አሳይተሃል ለእስራኤልያውያኖች ምግባቸውን ሰጥተሃል የሰማይ ደጅ ከፍተህ መናን አዝንበሃል ስንቅ እስኪተርፋቸው አጥግበህ መግበሃል በጭራሽ በፍፁም ማይታሰበውን ከ…
ከሞት ያወጣኸኝ ጌታዬ ኢየሱሴ ባለውለታዬ ልሰዋ ምስጋና ስለ ምህረትህ ለእኔ እንደምን በዝቷል አሜን ታላቅ ቸርነትህ ሀይል ጥበብ ብርታት ክብር በሰማይም በምድርም ለታረድከው በግ ይሁን ለወደድከኝ ላዳከኝ ከሀጢያቴም ላጠብከኝ ብዙ የምልህ አለኝ ደዌዬን ተቀብለሀል ሕመሜን ተሸክመሀል ስለ በደሌ ደቀሀል ምስጋና ይገባሀል ፋሲካዬ ክርስቶስ ታርዶልኝ የመስቀሉ ጉልበት ብርታት ሆኖኝ በደሙ ሀይል ተዋጅቻለሁ ከባርነት ቀን…
ዘማሪ ምንተስኖት ዘለቀ ዝማሬ አልሁን ቅጠል ብቻ ከሩቅ አይን ይስባል እጅግ ያስጎመጃል ቀርበው ቢፈልጉ አንዳች ፍሬ ታጥቷል ቅጠሉን ያየ ሰው ተስፋ የሚያደርገው ብዙ የሚበላ በለስ እንዳለው ነዉ መዝሙሩን ያየ ሰው ተስፋ የሚያደርገው ብዙ መልካም ፍሬ በእርሱ እንዳለው ነዉ ስብከቱን ያየ ሰው ተስፋ የሚያደርገው ለትውልድ የሚበቃ ህይወት እንዳለው ነው አጥተህብኝ አትመለስ ፍሬ በኔ ይኑር የሚበላ ከኔ አይታጣ ከአንተ…
ምነው ልቤ ቀልጦ ፊትህ በፈሰሰ ምለው ነገር ሁሉ ለክብርህ አነሰ ክብር ለስምህ ይሁን ክብር ለዙፋንህ ክብር ለቅድስናህ ኦኦኦ ክብር ለሞገስህ ልዑል ሆይ ክብር በሰማይ ለአንተ ይሁን ልዑል ሆይ ክብር በምድር ለአንተ ይሁን
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。