ኢሳይያስ 51 ⁹ የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ፥ ተነሥ፥ ተነሥ፥ ኃይልንም ልበስ በቀድሞው ወራትና በጥንቱ ዘመን በነበረው ትውልድ እንደ ሆነው ተነሥ። ረዓብን የቈራረጥህ ዘንዶውንም የወጋህ አንተ አይደለህምን? ¹⁰ ባሕሩንና የታላቁን ጥልቅ ውኃ ያደረቅኸው፥ የዳኑትም ይሻገሩ ዘንድ ጠሊቁን ባሕር መንገድ ያደረግህ አንተ አይደለህምን? በእኛም ዘመን ተናፍቀሃል ያ ጌታ🥺🤲 Prayy..🔥🔥
ስለ ኢየሱስ
频道ዓላማው:- -ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ለአለም መስበክ:: ☆" እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:23) " እኛም ለአባቶች የተሰጠውን ተስፋ የምስራቹን ለእናንተ እንሰብካለን፤" (የሐዋርያት ሥራ 13:32)
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 8.1
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 0.6
- 广告帖子(30 天)
- 1
- 广告占比
- 2.4%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#ads ሳምንታዊ ያልተገደበ(Weekly unlimited Premium Internet ) የ ethio telecom internet በቅናሽ(500 ETB) መግዛት ምትፈልጉ 👉@Natanims በዚህ አናግሩት
ዓይኖቻችንን ማቅናት “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” ዕብራውያን 12:1 በመንፈሳዊው ጉዟችን ላይ መንፈሳዊ ድካም የ…
ማቴዎስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ³⁰ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
🤲🏽 አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን.. የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ መንግሥት ያንተ ናትና ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ አሜን!
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ቀን🖐🏽
ሐዋርያት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ጠርተውም በኢየሱስ ስም ፈጽመው እንዳይናገሩና እንዳያስተምሩ አዘዙአቸው። ¹⁹ ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው፦ እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤ ²⁰ እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው። ማንን እንዳመንኩ ስለማውቅ አላፍርበትም
ቤተሰብ ቻናላችን ከ 5200 ወደ 4000 ውስጥ ልገባ እሽቆለቆላ ነውና እባካችሁ ለብዙ ሰው ሼር እያደረጋችሁ አግዙን 🙏
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。