ከልባችን ዱአ እናድርግላቸው
« ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም፡፡
频道يَٰقَوْمِ ٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 3.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አሶሳ ከተማ በተለምዶ አርብ ገበያ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ የእሳት አደጋ ተከስቷል። አደጋውን ለመከላከል ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው። በዱአ ላይ በርቱ ያአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲 ቦታዉ የንግድ ቦታ እንደመሆኑ ብዙ ንብረት እንዳይወድም ያሰጋል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ አልሂዳያ መርከዝ አብዛኛው የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ማህበረሰብ ከወላጆቹ ያገኘውን ዲኑን ሳይማር ለረጅም ዘመናት ቆይቷል። አሁን ላይ ከማህበረሰቡ የተገኘን ወንድም እህቶች ይህንን ተገንዝበን ወደፊት ትውልዱ እውቀት አልባ ሆኖ በሌሎች አካላት እንዳይቀማ እንዲሁም ተውሂድ ተምሮ ሽርክ እና ቢድዓ አውቆ እና ተረድቶ የሚጠነቀቅ…
📣ሰአታችን ደርሷዋል ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሼር አርጉ https://t.me/ya_qewmi?livestream=cba5dc96a59982e781
📣ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ዛሬ ቅዳሜ ምሽት በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በእለቱ ብርቅዬ ኡስታዞችች በተለያየ ርእስ ሙሓደራ ያቀርቡልናል። የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር ❷ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ❸ኡስታዝ አቡ ኢምራን ❹ኡስታዝ አቡ አዩብ ❺ኡስታዝ አብዱል ማሊክ የፕሮግራሙ መሪ…
"ደብቁኝ ትያለሽ" የሚያንጸባርቀው ይህ ድንቅ ውበትሽ፣ በድቅድቅ ጨለማ የሚያበራው ፊትሽ፣ ከጌጥ የተበቃቀለው ተክለ ሰውነትሽ፣ እንደ ሀር ፈክቶ የሚታየው ፀጉርሽ፣ ምድር አይንኩብኝ ያልሻቸው እግሮችሽ፣ ኩል የማያሻቸዉ ዥንጉርጉር አይኖችሽ፣ የጎረሽባቸው እኒያ ውብ ጣቶችሽ፤ ቀናት ቀርቷቸዋል በጅምላ ሊከዱሽ። ማራኪ ውበትሽ በእርግጥ ይከዳሻል፣ ወደ እርጅና ማማ ስቦ ይወስድሻል። እንዲያ እንዳልተዋብሽ፣ እንዳልተሸ…
አደራ እህቴ እንዳትታለይ በኒቃብሽ ጋሻ ሁሌም ተጠለይ ኒቃብ ግዴታ ነዉ ጥርጥር የለዉም የለበሰዉ እንጂ ክብሩን አያዉቀዉም https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。