👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
ወንጌል በስነ-ፅሁፍ✍️
频道አላማችን በስነፅሁፍ ወንጌልን ለአለም ሁሉ ማድረስ ነው ። የተፈጠርንለትም አላማ ነውና! -ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ -ግጥም -አዳዲስ ዝማሬዎች -ወግ ሌሎችንም ያገኙበታል ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት እንዲሁም አብሮ ለማገልገል በዚህ ያናግሩን። @AksanAdane chanal created January/ 30/2020
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 4.8
- 平均评论
- 0.2
- 平均转发
- 0
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ሰላም ወዳጆቼ! 👋 አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ✨ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ 🙏 ማንም join ሳይል እንዳያልፍ 💫 button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ ✅
. ❓ጥያቄ❓ መፅሀፍ ቅዱስ እንዴት ተፃፈ? ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
ሩሀማ🥹 ፀጋህም ሲበዛ ምህረትን ለመድን ወደ አለም ልከኸን አለምን መሰልን ገለሞትን አመንዝራ ሆንን ለአለም አጨብጭበን ከአለም ጋር ጨፈርን ደምህን ረገጥነው ተረማመድንበት ስምህም ቀለለ በየአደባባዩ ውሸት ዋሸንበት ዘበትን በስምህ ዘበትን በስራህ አደግንም መሰል ፊትህን መፈለግ ሆኖብናል ተራ ዳዴ እንዳላስተማርክ አንድ ሁለት መራመድ አወቅን በማለት ሔደናል ሩቅ መንገድ ቀለበት ሽጠናል ካባም አውልቀናል ዛሬ ግን…
ትቀራለህ ?? በደስታችን ጊዜ ስንሳሳቅ ከርመን ፤ በሀዘናችን ውስጥ ትመጣለህ ብለን ሰዎችን ሰደደድን መልክትን ላክንልህ አንተ ግን አልመጣህ በቃ ረፈደብህ። ወንድማችን ሞተ ከመቃብሩ ገባ ፤ አንተ ግን አረፈድክ ዘገየህ አንዱ ጋ ትወደው ነበረ ወይስ ለአፍ ብቻ ነው ጠብቀንህ ነበር እሱን እንድታድነው ። ስንቱን ስታስነሳው ስታድነው ከርመህ ምን ነው ለወደድከው አንጀትህ ጨከነ ወንድሜ እንዳመመው አልሰማህም ነበር…
ክፉ ህልም እንዳየ ሰው ከአልጋው በርግጎ ተነሳ። ስልኩን አንስቶ ሰዓት ሲመለከት ወደ ስራ መሄድ ከነበረበት ሰዓት እጅግ አርፍዷል። ረሃብ እየሞረሞረው ከሚጮኸው ሆዱ፤ የአለቃው ጩኸት ሚዛን ደፋበት እና ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም፤ ቃል ራሱን አፅናንቶ እየፈጣጠነ ፊቱን ታጥቦ ልብሱን ለበሰ ።ክራቫቱን እያሰረ ከብርቱ የታክሲ ሰልፍ በኋላ ነብሱ እንደተጨነቀች መስሪያ ቤታቸው ደጅ ወረደ ። እንዲያ እንዳልቸ…
ጥሪሽን ቸል አትበይ እግዚአብሔር የቱ ጋር ነው የሚፈልገኝ ብለሽ በፀሎት እና የየዕለት ኑሮሽን በመቃኘት ለጥሪሽ መገኘት ይሁንልሽ። #ዲቦራ የመሪነት ጥሪ መሳፍንት 4–5 ዲቦራ ነቢይት እና የእስራኤል ዳኛ ነበረች። ሕዝቡን በጥበብ የመራች፤ በጦርነትም ሕዝቡን ያበረታታች ብርቱ ሴት #አስቴር ለሕዝብ የመቆም ጥሪ መጽሐፈ አስቴር አስቴር ንግሥት ሆና በነበረችበት ጊዜ ሕዝቧ ሊጠፋ ሲል እግዚአብሔር በእ…
...የሠርጌ ዕለት ቢቀርስ.. ጅምሩን ረሳሁት እንዲህ ስንባባል፤ ከአንዲት ወዳጄ ጋር በጨዋታ መሃል። ቆይ አያርገውና ሚመጣው ሙሽራ የሠርጌ ዕለት ቢቀር፤ መና መሆኑ ነው ?እንዲያ የቋመጥኩት አዲስ ህይወት ልኖር? እርሱ ነው ስጋትሽ? የተጠራው እንግዳስ? መንገድ አዘግቶ የተጣለውስ ዳስ? አንቺ ምን ትሆኛለሽ ቤተሰብ ነው ሚያፍር፤ እንጂማ ቀላል ነው ሌላ ህይወት መጀመር። ኸረ ወግጅ!! አ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。