🫀🫀 ተ ጋ በ ዙ የማለዳ ስቅ
🌹ኒቃብ ዉበትሽ ነዉ።👑
频道⚡️ኒቃብ ጌታቸውን የሚፈሩ፡ ሀይማኖታቸውን የሚያከብሩ፡ የጥንቁቅና የጨዋ ሴቶች ሀይማኖታዊ ልብስ ነው። https://t.me/JWTKhkODM0
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🎙👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት በኡስታዝ አበል ሁበይብ መንሐጅ አል ፊርቀቱል ነጂያህ ደርስ ተ ጀ መ ረ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=6952ab321ab24971cc
📖 የቁርአን እውቀታቹን ፈትኑ የቁርአን እናት (ኡም አል-ኪታብ) በመባል የምትታወቀው ሱራ የትኛዋ ናት?
(无文本内容)
📖 የቁርአን እውቀታቹን ፈትኑ የቁርአን እናት (ኡም አል-ኪታብ) በመባል የምትታወቀው ሱራ የትኛዋ ናት?
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል። በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው…
🎁🛍ቢንት ሰይድ (Bint Seyid) ONLINE SHOPPING🛍🛍 ለእርስዎ እና ለቤትዎ የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን ምርቶች በተጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን! 🛍️ የምናቀርባቸው ዋና ዋና ምርቶች፦ 🛏️ ፍራሾች 📚 ዲኒያዊ እና የተለያዩ ኪታቦች 🧕 ጅልባቦች 🥻 ኒቃቦች 🛋️ አረቢያ መጅሊሶች 🪵 የቤትና የዕቃ መደርደሪያዎች 📦 እና ሌሎች በርካታ የቤት ውስጥ ማቴሪያሎች! 💡 ለበለጠ መረጃና ትእዛዝ በእነዚህ አድ…
ያረብ!! ያረብ እያሉ፣ ለሚጣሩ አንደበቶች፤ አንተን ከመከጀል፣ ላልሰለቹ ልቦች። ተስፋን ላልቆረጡ፣ ዛሬም ሆነ ትናንት፤ በጥዋትም በማታም፣ ከደጅህ ለጠኑት። ለነዚያ ምስኪኖች፣ ለሆኑት ባሮችህ፤ አቤት በላቸው፣ እባክህ ያ "አላህ"! ከከጀሉት በላይ፣ አድርገህ ስጣቸው፤ በሰፊው እዝነትህ፣ ያረብ ጎብኛቸው።
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。