Hayu’s Quotes 🤍

频道
@H20yatii · 未分类 · — · —

ለአስተያየት @Tefekurbot ቆይ ቆይ ምን ጎደለብን ልንል ነው?? የምናመልከው ጌታ እያለን፣የምንከተለው ዲን እያለን፣ተውሂድና ቁርአንን የመሰለ ሀብት እያለን !!!ምንው ማስተዋሉ ከበደን ?ከልሀምዱሊላህ ለሙላልን ኒዕማ

广告 B
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-28
订阅数 6,110 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 415 近 24h 189
互动率(ERR) 3.1% 7 天发帖 11
广告投放评级 B Ads Index 59

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
6.9
平均评论
0.5
平均转发
2.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ኒቃብ መልበስ እኮ ፊት መሸፈን ብቻ አይደለም ሙሉ አለባበስም የተስተካከለ መሆን አለበት የሚሰትር ልቅቅ ያለ ልብስ (ጅልባብ)መለበሰ አለበት አያዕ የሚባል ነገርም አለ ....! @H20yatii

2026-10-28 02:11 👁 67 👍 5 💬 0 ↗ 1

እስኪ አንድ መጽሐፍ ላስተዋውቃችሁ… አሁን እያነበብኩት ያለሁት ይህን መጽሐፍ ነው። እውነት ለመናገር፣ መጽሐፉን እያነበብኩ ስሄድ የበለጠ ለማንበብ እንድጓጓ እያደረገኝ ነው። ስለ ረሱል ﷺ የተጻፈ ብቻ አይደለም… የረሱል ﷺ ስነ-ምግባርና ባህሪ አስተምህሮታቸው ስለእሳቸው የተነገሩ የተዛቡ አስተሳሰቦችና ምላሾቻቸው ስለእሳቸው ﷺ የተነገሩ አስገራሚ ትንቢቶች እና ከእኛ ዘመን ጋር የሚያገናኙ ጉዳዮችንም ይዳስሳል።…

2026-10-27 02:24 👁 132 👍 4 💬 0 ↗ 2

በድካማችን ...በሀዘናችን...በጭንቀታችን ጊዜ ከልብ የሚደግፈን ወዳጅ ማግኘት እደለኛነት ነው 🤗 @H20yatii

2026-10-27 00:45 👁 130 👍 4 💬 0 ↗ 2

በህይወታችን ምንም ቢሆን የማንፀፀተው ...ስራዎቻችን ሁሉ ለአላህ ብለን ከሰራናቸው ነው አላህ ኢኸላስን ያላብሰን ...🤲 @H20yatii

2026-10-26 18:28 👁 159 👍 4 💬 0 ↗ 1

እየሞከሩ ከሚኖሩህ እንጂ እያማረሩ ከሚሞቱት እንሆንም 💪 @H20yatii

2026-10-26 15:59 👁 170 👍 2 💬 0 ↗ 1

ለጋስነት ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ይላሉ እኛ ያለን ማለት ወደ ሰማይ ለሰው ልጆች በመለገስ ያስቀመጥነው ሲሳይ፣ለሰዎች ያበረከትነው ሀብት ብቻ ነው...! ከፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ መፅሀፍ የተወሰደ ..መፅሀፉ እጅግ በጣም ሳቢ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ነው ረሱልን ማወቅ ለሚፈልጉ non _muslim ለሆኑ ሰዎች ራሱ በጣም ቆንጆ መፅሀፍ ነው የምትፈልጉ ካላችሁ በlike ብዛት የፀሀፊውን አድራሻ አስቀምጥላችኋለሁ ..🙌

2026-10-25 23:54 👁 194 👍 4 💬 0 ↗ 0

Dear future husband... ቢኢዝኒላህ ለዘላለም ልታፍቅረኝ፤ ላታስከፋኝ ላትበድለኝ ሁሌም ነገሮችን ከኔ ጋ Humble ለማድረግ ወስንልኝ ልጆቼን ተንከባከብልኝ ከዛ እኔ እሞትልሀለው🔐 @H20yatii

2026-10-25 21:36 👁 204 👍 6 💬 0 ↗ 1

ያአላህ ሰዎችን በምከለክልበት ነገር ላይ እንዳልወድቅ አንተ ጠብቀኝ ....🤲 @H20yatii

2026-10-25 20:18 👁 212 👍 3 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。