እስኪ አንድ መጽሐፍ ላስተዋውቃችሁ… አሁን እያነበብኩት ያለሁት ይህን መጽሐፍ ነው። እውነት ለመናገር፣ መጽሐፉን እያነበብኩ ስሄድ የበለጠ ለማንበብ እንድጓጓ እያደረገኝ ነው። ስለ ረሱል ﷺ የተጻፈ ብቻ አይደለም… የረሱል ﷺ ስነ-ምግባርና ባህሪ አስተምህሮታቸው ስለእሳቸው የተነገሩ የተዛቡ አስተሳሰቦችና ምላሾቻቸው ስለእሳቸው ﷺ የተነገሩ አስገራሚ ትንቢቶች እና ከእኛ ዘመን ጋር የሚያገናኙ ጉዳዮችንም ይዳስሳል።…
ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️
频道ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 6.2
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ደግሞ ምን አግኝታ ሳቀች እንጂ ...ምን አታ ከፋት የሚልሽ የለም🙌 የሆድሽን ብሶት ለአሏህ እየነገርሽ ዝም ብለሽ ፈገግ በይ #ፈገግ🤗🌸
ለአንባቢዎች ብቻ!!! የሰዎች ድንገተኛ የመራቅ ሚስጥር ✍️ አንዳንድ ጊዜ በሕይወታችን ውስጥ ካጋጠሙን ነገሮች ሁሉ በላይ ክፉኛ የሚጎዳን የሰዎች ድንገተኛ መራቅ ነው። ትናንት ካለ አንተ መኖር የማይችል የሚመስለው ሰው ዛሬ እንግዳ ይሆናል። ትናንት የልብህን ሚስጥር ያወራኸው ሰው ዛሬ ሰላምታህን እንኳ ይርቃል። እናም አእምሯችን ወዲያውኑ ያ ሰው “መጀመሪያውኑ አስመስሎ ነው የቀረበኝ” ብሎ ይደመድማል። ነገር ግ…
Trust Allah every thing else passes
ኢላሂ የሠው ጆሮ የልብን ጩኸት አይሠማም,የሰው እጅም የነፍስን ስብራት አይጠግንም። ከአንተየተሰበረ ልብ ፈዋሽ ,ለደከመ ልብ መጠጊያ ማን አለ? ጌታዬ ሆይ! ባዶነቴን በራህመትህ ,ድክመቴን በብርታትህ, ያዘነችውን ልቤ ደግሞ በማያልቀው ሰላምህ ሙላልኝ። የተሠበረው ውስጤን መልሰህ ጠግነው , የከበደኝን ሸክም አቅልልኝ። አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
اللهمـ صل وسلـم على نبينا محمد اللهمـ صل وسلـم على نبينا محمد اللهمـ صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد...
ለይለተል ጁሙዓ ነው፡ ለአለማቱ እዝነት በተላኩት ውዱ ነብያችንﷺ ላይ ሶለዋት እናብዛ! صلوات ربي وسلامه عليه🤲
ሪዝቅ እንዲሰፍልን ከሚያደርጉ ወሳኝ ነጥቦች part 3 3 ሰደቃ ማብዛት ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما نقصت صدقةٌ من مالٍ، وما زاد اللهُ عبدًا بعفوٍ إلا عزًّا، وما تواضع عبدٌ إلا رفعه اللهُ﴾ “ሰደቃ (ምፅዋት) ከገንዘብ ላይ አታጎድልም። አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላህ የበላይነትን ቢጨምርለት እንጂ። አንድ ባሪያ ለአላህ ብሎ አይተናነስም አላህ ከፍ የሚ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。