ሰይጣናዊ በሆነ የጭካኔ ግድያ፣ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በመርቲ እና በሺርካ ወረዳዎች ንጹሐን ወገኖቻችንን በማጣታችን ልባችን እጅጉን ተሰብሯል። የርኅራኄ አባት፣ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆንኸው አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፤ ሐዘንተኞችን አጽናና፤ የልባቸውንም ስብራት ጠግን፤ የቈሰሉትንም ፈውስ። እግዚአብሔር ሆይ፤ ሰውን በመልክህና በምሳሌህ የፈጠርኸው አንተ ነህ፤ የንጹሐን ደም በግፍ ሲፈስ ዝም አትበል።…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 22.3
- 平均评论
- 0.0
- 平均转发
- 0.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አለመጸለይ "እኔ ለራሴ በቂ ነኝ" የሚል ትዕቢት ሲሆኖ፣ "እኔ በጸሎቴ እንዲህና እንዲያ አደርጋለሁ" ብሎ ማሰብ ደግሞ በራስ ጸሎት ላይ የመታመን ትዕቢት ነው። ጸሎት እግዚአብሔር ላይ ጥገኝነትታችንን የምንገልጥበት መንገድ እንጂ የጸሎት ተግባሩ በራሱ የእምነታችን መደገፊያ አይደለም። @Romans148
የማቴዎስ ወንጌል 5:43-44,46 •••••••••• ⁴³ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። ⁴⁴ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና። ⁴⁶ የሚወዱአችሁን…
ከካሌብ ጎን እንቁም 🕯 ከሁለት ወር በፊት ድንገት እቤታቸው ከተከሰተው ከአባቱ ህልፈት በኋላ የእናቱ፣ የወንድም እህቱ ሸክም ያለበት የቤቱ ታላቅ ወንድማችን ካሌብ እርሱም ለአገልግሎት ከሄደበት ከደብረታቦር ወደ ባህርዳር ሲመለስ "አለምሳጋ" በሚባልበት አካባቢ በታጠቁ ኃይላት በጩቤ ተወግቶ ነፍሱ ማለፉ የሚታወቅ ነው። እኛ ጓደኞቹ እናቱን ልንደግፋት አስበናልና። ውድ ኢትዮጲያውያን ከታች የእናቱን አካውንት አለና…
መንፈሳዊ ቻናሎችን ይፈልጋሉ?
❓ጥያቄ❓ ✅ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው❓🎁
እስከ አሁን ከሚታቋቸው አገልጋዮች ለእናንተ ምርጡ ማን ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 5:14-16 •••••••••• ¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። ¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። ¹⁶ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ። @bisrat_graphics
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。