🚨 ፌዴ ቫልቬርዴ ምንም አይነት ጉዳት አላጋጠመውም። ተጫዋቹ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ክለቡ ሪያል ማድሪድ ከሬሲንግ ጋር በሚያደረገው ጨዋታ ለመሰለፍ ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ ነው። - EL MUNDO SHARE @MULESPORTZENA
ሙሌ ስፖርት
频道ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሀገር ውስጥ መረጃ የአውሮፓ መረጃ የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ 📩 ለማስታወቂያ፦ @Teme_Ayu ⚠️Copyright : If you want any content removed, contact @Teme_Ayu. I'll delete it immediately!
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 155.8
- 平均评论
- 4.6
- 平均转发
- 1.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ በዳሌው ላይ ካጋጠመው የረጅም ጊዜ ጉዳት ለማገገም በማንቸስተር ዩናይትድ ጂም ውስጥ ልምምድ መስራት ጀምሯል። በጉዳቱ ምክንያት ለጨዋታ እስካሁን ዝግጁ ባይሆንም በካሪንግተን የልምምድ ማዕከል የማገገም ሂደቱን እየቀጠለ ነው። - Sam C SHARE @MULESPORTZENA
🚨 አርሰናል ዴክላን ራይስ ከሊቨርፑል ጋር በሚደረገው ጨዋታ እንደሚሳተፍ እምነት አለው። ተጫዋቹ ከኤቨርተን ጋር በነበረው ጨዋታ ወቅት በጭኑ ጀርባ ጡንቻ ላይ ጉዳት ቢሰማውም ጨዋታውን ቀጥሎ ነበር። አርሰናል ባለፈው የውድድር ዘመን 69 ጨዋታዎችን የተጫወተውን ራይስ ከመጠን በላይ እንዳይደክም የሚጫወትበትን ደቂቃ በጥንቃቄ እየተቆጣጠረ ነው። - Simon Collings SHARE @MULESPORTZENA
📊 - ብራይተን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ባደረጋቸው የመጨረሻዎቹ አራት ጨዋታዎች አልተሸነፈም። ✅ ◉ 2-1 አሸነፈ 🤝 ◉ 2-2 አቻ ✅ ◉ 2-1 አሸነፈ 🤝 ◉ 1-1 አቻ SHARE @MULESPORTZENA
🚨 ስቲቭ ኩፐር በዚህ የውድድር ዘመን በእንግሊዝ ቻምፒዮን ሺፕ የሚገኙ በርካታ ክለቦች ያቀረቡለትን የአሰልጣኝነት ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ተሰምቷል። ዌልሳዊው አሰልጣኝ የሚስማማውን ትክክለኛ የሥራ ዕድል በመጠባበቅ ላይ ነው። - Ben Jacobs SHARE @MULESPORTZENA
🚨 የባየርን ሙኒኩ አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ በክለቡ የልምምድ ማዕከል ላይ ወድቆ የትከሻ ጉዳት እንዳስተናገደ ተዘግቧል። በሐኪሞች የተደረገው ምርመራ ኮምፓኒ የልብ ድካምም ሆነ የአንጎል ስትሮክ እንዳልደረሰበት ያመለክታል። ሆኖም ለመውደቁ ምክንያት የሆነው ነገር አሁንም እየተጣራ ሲሆን የሚጥል በሽታ ምልክቶችም በአሰልጣኙ ላይ መታየታቸው ተዘግቧል። ኮምፓኒ አሁንም በሆስፒታል የሚገኝ ሲሆን ለበርካታ ሳምንታት ከ…
❤️❤️❤️ቤቲንግ ለምትወራረዱ ትልቅ ዜና አለ 🤩 🔥 ሜልቤት በአይነቱ ለየት ባለ ለእናት ትልቅ እድል ይዞላቹ መጥቷል። 🎁 እስከ 2000% ቦነስ በመጀመሪያ ዲፖዚት ➡️ተጨማሪ ብር ➜ ተጨማሪ ውርርድ ➜ ተጨማሪ እድል! መመዝገቢያ ሊንክ ➡️ https://refpa3665.com/L?tag=d_5358404m_2170c_reg&site=5358404&ad=2170 ➡️ Promo Code ፦ Mulesport 💸ዲፖዚት እንዳደረጉ…
🎙 አብረህ ከተጫወትካቸው ሁሉ ምርጡ ተጫዋች ማን ነው? 🗣 ዳኒ ካርቫሃል :- "ክርስቲያኖ ሮናልዶ።" 🎙 በተቃራኒ ቡድን ሆኖ ያጋጠመህ ምርጡ ተጫዋች? 🗣 ዳኒ ካርቫሃል :- "ኔይማር።" SHARE @MULESPORTZENA
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。