ʙʀɪɢʜᴛ ᴍᴜꜱʟɪᴍ🇵🇸

频道
@bright_muslima · 未分类 · — · 阿拉伯语

❗️አስተውል ረጋ እያልክ... በህይወትህ ውስጥ ስለፈጠንክ፣ ስለተዘጋጀህ፣ ስላለምክ ሁሉም ይሳካል ማለት አይደለም፡፡ የአላህ ፍቃድ ቢሆን እንጂ አላህ ካለልህ እኮ ለሀጃ መሳካት አንድ ቅፅበት በቂ ነች....🎁 ✌️ የሊቃውንቶች ንግግር ✌ አስተማሪ ኢስላማዊ ታሪኮች ይቀርባሉ። Join & Share @bright_muslima For any comment @mrshikur or @Abdenest

广告 A
最近同步 21 小时前
收录于 2026-10-29
订阅数 6,703 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 1,652 近 24h 1,082
互动率(ERR) 16.1% 7 天发帖 14
广告投放评级 A Ads Index 79

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
29.3
平均评论
0.4
平均转发
5.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🖤 እድሜዬ እየጨመረ በሄደ ቁጥር የተረዳሁት ነገር ... ብስለት(maturity) ማለት በቀላሉ `በትርምስ ከመደነቅ መቀነስና ሰላምን የበለጠ መምረጥ ነው🥀 @bright_muslima

2026-10-28 23:32 👁 271 👍 17 💬 0 ↗ 1

❤️الذي أطمع أن يغفر لي خطيئتي يوم الدين❤️‍🩹 ሁለመናችን በሱ ቁጥጥር ስር ለሆነው አላህ ምስጋና ይገባው አልሃምዱሊላህ 🥰❤️ የቀልብ ክኒን🥀🤎 @bright_muslima

2026-10-28 14:48 👁 444 👍 11 💬 0 ↗ 1

ብዙ ህመም አለ ቀን በቀን ሚፀና ውስጥህን የሚበላ አስመስሎ ደህና፤ ብዙ ማጣት አለ በሳቅ የሚሸፈን ከፊት ለፊት ደምቆ ከውስጥ የታሰረ በብቸኝነት ከፋን፤ ብዙ እንባ አለ አባሽ የናፈቀው ሰው ማጣት ብቻ ቀኝ ሌት የሚያወርደው። ብዙ ብዙ..............

2026-10-27 13:52 👁 703 👍 27 💬 0 ↗ 2

ሠላም ለማግኘት አስር መንገዶች አሉ ዘጠኙ ዝምታ ነው ፣አንዱ ከሰው መገለል ። ✨🤍 join 👉@faithful_media Join 👉 @faithful_media Join 👉@faithful_media

2026-10-26 20:05 👁 784 👍 31 💬 0 ↗ 6

🖤 አኑረኝ እንዳልል መኖር ስቃይ ሆኗል፣ ውሰደኝ እንዳልል ቅጣትህ ያስፈራል፣💔 ሰትረህ አኑረህ፣ ውሰደኝ አስውበህ🥺 ያሰታር❤️‍🩹🤲 @bright_muslima

2026-10-26 01:38 👁 961 👍 58 💬 1 ↗ 12

ስላም ለነዚያ..........🕊 ታክሲ ውስጥ ብቻ አግኝተናቸው ሀያታቸውን ሙሉ ከኛጋ ቢፈጁት ያስባሉን ወርቃማ ሰዎች✨ አጋጥመዋቹ አያቁም🥺 በቃ በጥቂት minute ውስጥ ህይወታቹ ላይ ሀሴትን ዘርተው እንዲህም አለ ያስባሏቹ ባለ ውብ ጠጋኝ ቃላት አንደበት ባለቤቶች ❤️‍🩹 በየሚሄዱበት ጎራና ስፍራ አላህዬ ወኪላቸው ይሁን ዱንያቸውንም አኼራቸውንም ውብ ያርግላቸው🥹🤲 @bright_muslima

2026-10-25 00:44 👁 1,246 👍 64 💬 0 ↗ 7

የ«አያሙል ቢድ» የሱና ጾም የጾም ቀናት፦ 🔹13ኛው ቀን፦ ጥቅምት 14 — ቅዳሜ 🔹 14ኛው ቀን፦ ጥቅምት 15 — እሁድ 🔹 15ኛው ቀን፦ ጥቅምት 16 — ሰኞ ነቢዩ ﷺ፦ «ከእያንዳንዱ ወር ሶስት ቀናትን መጾም የዓመት ሙሉ ጾም ነው!» ብለዋል። ለሌሎችም ሼር በማድረግ የብዙ ጾመኞች አጅር ተካፋይ እንሁን🤎 @bright_muslima

2026-10-24 10:58 👁 1,358 👍 18 💬 0 ↗ 4

መጣላት እኛ እንደምናስበው ቀላል ነገር አይደለም ። እንደኔ ሁለት ነገርን ይዞል... የመጀመሪያው መጥላት ሚለውን ሲሆን ሌላኛው ከተጣላነው ሰው ጋር ጠላት መሆን ይመስለኛል እና ተጣልተናል ስትሉ ጠልተናችሁ ጠላት ሁነናችሆል እያላችሁን ይሆን?? @bright_muslima

2026-10-24 03:04 👁 1,285 👍 19 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。