+ #አምናለሁ_እና_አላምንም + ልጁ የታመመበት አባት ነው። ጌታን " #ቢቻልህስ_ልጄን_ፈውስልኝ " አለው:: ኢየሱስም፦ ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፡ አለው። ይህን ጊዜ ሰውዬው " #ወዲያውም_የብላቴናው_አባት_ጮኾ ፦ #አምናለሁ_አለማመኔን_እርዳው፡ አለ" ማር. 9:24 የዚህ ሰውዬ ንግግር ፍቺ የሚፈልግ ቅኔ ይሆንብኛል " #አምናለሁ_አለማመኔን_እርዳው " ይኼ ሰውዬ ያምናል ወይንስ አያምንም❓ ያምናል…
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
频道መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ @EOTCY ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት? ➢ የተለያዩ ትምህርቶችን ➢ መጣጥፎችን ➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን ➢ ተከታታይ ትምህርቶችን ➢ ብሒለ አበው ➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇 @EOTCY
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
+++ የዘመኑ ፈተና... +++ የራስ ጸጉሩን በመጠኑ ለመስተካከል አንድ ሰው ወደ ጸጉር ቤት ያመራል፡፡ የጸጉር ውበት ባለሙያውም ያለመጠን ብቅ ብቅ ያሉ የጸጉር ዘለላዎቹን ከማረም ጋር ጥቂት ጨዋታ ቢጤ ይጀምራሉ፡፡ ጸጉር ቆራጭ- ወንድሜ በእግዚአብሔር መኖር ታምናለህን? ተቆራጭ- እንዴታ?! ምን ጥርጥር አለው፡፡ ጸጉር ቆራጭ- እኔ ግን በእግዚአብሔር መኖር አላምንም፡፡ ያንተም እምነት ልክ እንደሆነ አ…
+• ጊዜው ገና ነው •+ አንድ ምንጩ የማይታወቅ አስተማሪ የሆነ አፈ-ታሪክ አለ። በዚህ አፈ-ታሪክ መሠረት፥ ከዕለታት በአንዱ ቀን አጋንንት ስብሰባ አደረጉ ይባላል። ይህንን ስብሰባ የጠራው የአጋንንቱ አለቃም “ዓለምን ሁሉ ከእኔ ጋር ለማሰለፍ እፈልጋለሁ። ምን ይደረግ? ማንንስ ልላክ?” ብሎ ጠየቀ። ከሥሩ ያሉትም አንድ በአንድ እየተነሱ አሳቦችን ማቅረብ ጀመሩ። አንዱ ተነሳና፥ “እኔን ብትልከኝ፥ ፈጣሪ የለም…
አንዲት በትዳሯ በባሏ ሐይለኛነት ሞገደኛነት ትእግስት አልባነት የተጨነቀችና የተማረረች ሴት ወደ ንስሐ አባቷ ሔዳ እያለቀሰች "አባቴ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ባላውቅም አሁንስ በቃኝ ከዚህ ሰውጋር መኖር አልችልም "ስትል ትናገራቸዋለች። ንስሐ አባቷም እንዲህ ሲሉ ይመክሯታል ። "ልጄ በአንድ አፍ ውስጥ የሚኖሩትን ጥርስንና ምላስን አስታውሺ። እነዚህ አካላት ተፈጥሮአቸው የተለያየ ነው። ጥርስ ነጭ ነው ምላስ ቀይ…
💀 የሰይጣን ለቅሶ 💀 አንድ ለመመንኮስ የፈለገ ወጣኒ ወደ አበመኔቱ ይሄድና እንዲያመነኩሰው ይጠይቀዋል አበመኔቱም እንዳመነኩስህ ከፈለክ ሂድና በእስክንድርያ አደባባዮች እኔ ዘማዊ ነኝ እያልክ ለመንገደኛው ሁሉ ንገር ይለዋል ይህም ወጣት እንደታዘዘው ሲያደርግ ውሎ በነጋታው ጠዋት ቤተክርስቲያን ሲገባ በዚያ የተሰበሰቡት ሁሉ "አንተ ዘማዊ እያሉ አፌዙበት አበመኔቱም "አዎ አንተ ሀጢያተኛ ነህ" ብሎ አስወጣው ወጣቱ…
በዝምታው ፥ በቅድስና ሕይወቱና በብቸኝነት የሚታወቁት ጻዲቅ ዝምተኛው መነኩሴ "አባ ዮስጦስ" በገዳመ እንጦስ ከተናገሯቸው በጥቂቱ፦ <ስለ ዝምታ> ☞ ከማድረግ መናገር ይቀላል ነገር ግን ልብ ወደ ሰማይ የሚወጣው በመናገር አይደለም ፤ ወደ ጌታችን መቅረብ የምትችለው በቃላት አይደለም፡፡ ☞ አንዳንድ ጊዜ ዝምተኛ ነኝ ነገር ግን ዝምታዬ ከእንባዬ ይልቅ ኃይል እንዳለው ይሰማኛል፡፡ ☞ ዝምተኛ ብሆንም ልቤ ግን በቃላ…
የምንለወጠው ምን ስናደርግ ነው❓ በታመምህ ጊዜ ድካም ይሰማሃል፤ ብርታት ያንስሃል፤ ፊትህም ይገረጣል፡፡ የዕለት ተዕለት ሥራዎችህን በአግባቡ ማከናወን ይሳንሃል፡፡ በዚህ ጊዜም ሕመምህ ምን ያህል እንደ በረታ ሰዎች ያስተውላሉ፤ መታከም እንደሚገባህም ይነግሩሃል፡፡ ስለዚህ ወደ ሐኪም ትኼዳለህ፡፡ ወደ ሐኪም የምትኼደው ግን ሐኪሙ ምን እንዲያደርግልህ ነው? አሁን ለሚሰሙህ ስሜቶች የሚሽሩ መድኃኒቶችን እንዲሰጥህ ነ…
ክርስቲያናዊ አለባበስ አንብቡት ይጠቅማቹሃን👇 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን “ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው፡፡” ዘዳ. 22፡5 ስለ አለባበሳችን እንወያያለን ዛሬም እህቶቻችን ላይ እናተኩራለን አበዛኸው ምነው እኛን ብቻ እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለው፡፡ ስለ አለባበስ መነጋገር ያስፈለገን እውነተኛ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。